ህብረተሰብ
ውድ አንባብያን! የባለፈው ሳምንት የሰሜን ጎንደር የጉዞ ማስታወሻዬ ላይ የቋራውን አፄ ቴዎድሮስ በተመለከተ የታሪክ ተመራማሪዎችና ፀሐፍት ካስቀመጡልን በተለየ መልኩ የስብሃት ገ/እግዚአብሔር “እነሆ ጀግና” በሚለው መጽሐፍ ማሳየቱን ጠቅሼ በደፈናው ማለፌን ያስተዋሉ አንዳንድ አንባብያን፤ ምነው ከመጽሐፉ ላይ ምሳሌ ጣል ሳታደርግ አለፍክ የሚል…
Read 3590 times
Published in
ህብረተሰብ
ድህነት ባደቀቃት የሚያሚ ቀዬ የተወለደው ሌስ ብራውን በወላጆቹ ስር ለማደግ አልታደለም፡፡ እሱ ብቻ ሳይሆን መንትያ ወንድሙም ከህፃንነቱ ጀምሮ ወላጆቹን አያውቃቸውም፡፡ ሁለቱም በጉዲፈቻ እናታቸው በማሚ ብራውን እንክብካቤ ነው ያደጉት፡፡ ሌስ ቀዥቃዣና ያለ ዕረፍት የሚለፈልፍ ቀባጣሪ ስለነበር ትምህርት የመቀበል ችግር ያለባቸው ልጆች…
Read 5954 times
Published in
ህብረተሰብ
የአይሻ የሲኦልኑሮካለፈው የቀጠለ “ራሴን ቀና አድርገው ውሀውን አጠጡኝ፡፡ ተስገብግቤ የቻልኩትን ያህል ጠጣሁ፡፡ ነፍሴም መለስ ያለች መሠለኝ፡፡ ወዲያው ግን መላ ሰውነቴ በተለይ ደግሞ ከወገቤ በታች እንደእሳት እየተቃጠለ ተበጥሶ የሚወድቅ መሰለኝ፡፡ እንዲችው እንደተቃጠልኩና እንደጮህኩ ውሃ ውሃ ስል ሌሊቱ ነጋልኝ፡፡ ረፋዱ ላይ ሼክ…
Read 3704 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 08 December 2012 11:18
“የአዲስ አበባ ሰው ወሮበላ ነው የሚመስለኝ
Written by የሰሜን ጎንደር የጉዞ ማስታወሻ ከትርጉም ሚካኤል pinumed@gmail.com
ኅዳር 15 2005 ዓ.ም በዚሁ ጋዜጣ ላይ አርሰናል 3 ፉልሃም 3 ምስራቅ በለሳ/ሰሜን ጎንደር የምትል ጽሑፍ ጽፌ ነበር፡፡ አንድ ወዳጄን “አንተ!” ያ ጽሑፌ እኮ ጋዜጣ ላይ ታተመ … አነበብከው?” ብዬ ብጠይቀው “በትግርኛ ነው!” ብሎ ተሳለቀብኝ፡፡ እኔ ግን “ጀማሪ እረኛ ከብት…
Read 4803 times
Published in
ህብረተሰብ
ጅቡቲ ድንበር ልንደርስ ስንል በውሃ ጥም ምላሴ ተጣብቆ፣ እኔም እንዳልሞት ብዬ የሚቀመስ ጠብታ ውሃ ስናጣ ግዜ ሁለት ቀን ሙሉ የገዛ ሽንቴን ጠጥቻለሁ፡፡ ይሄውልህ በእጄ እንዲህ እያደረኩ! ሌሎቹም ወንዶቹም ሴቶቹም እኮ የገዛ ሽንታቸውን እንደኔው ጠጥተዋል!----የየመን የገሃነም ጉዞየእኛ ሰዎች ተሰደው የሚኖሩባቸውን የተለያዩ…
Read 23327 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 01 December 2012 12:53
ዐጼ አምኅ ሥላሴ “የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት”
Written by ባየህ ኃይሉ ተሠማ bayehalu@gmail.com
በኢትዮጵያ የነገሥታት ታሪክ ውስጥ ዘውድ አሸናፊዎች በጉልበታቸው የሚቀዳጁት እንጂ ከወላጅ ወደ ልጅ የሚተላለፍ አልነበረም በቅርብ ጊዜ ታሪካችን ውስጥ ዳግማዊ ምኒልክ በሕይወት ሳሉ ወራሴ መንግሥታቸውን የሰየሙ ሲሆን ዐጼ ኃይለሥላሴ ደግሞ ዘውድ የሚወረስበትን ሥርዓትና ሕግ አበጅተው ተግባራዊ አድርገዋል፡፡ ዐጼ ኃይለ ሥላሴ ወራሴ…
Read 20516 times
Published in
ህብረተሰብ