ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 በአይሲስ ህጻንነቱን የተቀማው የ4 ዓመቱ ኢማድ ከሰሞኑ ምሽት ላይ በሥራ ተጠምጄ ሳለሁ፣ አልጀዚራ አንድ ዶክመንታሪ እያሳየ ነበር፡፡ እንኳንስ ሥራ በዝቶብኝ ለወትሮም የአልጀዚራ ዶክመንተሪ ተመችቶኝ አያውቅም፡፡ ሆነ ብሎ የሰውን ልጅ መከራና ሰቆቃ የሚያነፈንፍ ስለሚመስለኝ አላይም፡፡ ጦርነት፣ ሽምቅ ውጊያ፣ የአደንዛዥ ዕጽ አዘዋዋሪዎች…
Rate this item
(0 votes)
አድማስ ትውስታ “ከመንግስት ይልቅ ጋዜጣ ቢኖር እመርጣለሁ” “ተመልከቱ! ፈቃዳችንን ለመግለጽ ወይም ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲከበር - ነጻ ጋዜጣ። መንግስት እንደ ፈቃዳችን መሄዱን ለመከታተል - ጋዜጣ። ከመንገድ የወጣውን የሚቀጣው ወገን (ፍ/ቤት) ያለ ጭንቀት በተገቢው መንገድ መስራቱን ለማወቅ - ጋዜጣ። በደልና…
Saturday, 13 August 2022 00:00

አድማስ ትውስታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 “ጀግንነት ትልቅ የኋላቀርነት ምልክት ነው” ዋነኛ የሚባሉ… የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች በምን መንገድ፣ የሀገሪቱን ሀብትና ማዕከላዊ ስልጣን ቢከፋፈሉ ሰላም ሊወርድ እንደሚችል አላውቅም። የቁጥር መበላለጥ መብትን መበላለጥ በማያስከትልበት መንገድ ተግባብተው መኖር አለባቸው። የሀገሪቷ ሀብትም ሆነ በልመና የሚገኘው፣ በዚህ ትብብር ላይ በተመረኮዘ የሰለጠነ መንገድ…
Rate this item
(2 votes)
በዚያ ሰሞን “የአዲስ አበባ ህንጻዎች አንድ አይነት ቀለም ይቀቡ” የሚል መመሪያ ወጣ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያው ሁሉም ሲያሰራጨውና ሲያራግበው ታዝቤ ነበር። ለህንጻዎቹ የተመረጠው ቀለም ደግሞ ‘ግራጫ’ እንደሆነም ጭምር ሲወራ ነው የሰነበተው። ከከተማዋ አስተዳደር ይህ መመሪያ በእርግጥ መተላለፉ ወይም አለመተላለፉ የዚህ ጽሁፍ…
Tuesday, 09 August 2022 00:00

መርካቶ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“የሰው ፈጣሪ መሐንዲስ አካባቢው ነው” የመርካቶ ስም ሲነሳ ዋና መጠቅለያዋ ሆኖ የሚያገለግለን “አራዳነት” የሚለው ቃል ነው፡፡ ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር ደግሞ በራሱ ቃል “የመርካቶ ልጅ ነቄ ነው” ይለናል፡፡አንዳንዶች “የመርካቶ ልጅ ቀልጣፋና ጨላጣ ነው!” ይሉታል፡፡ሌሎች ደግሞ የመርካቶ ልጅ “ቢዝነስ ሁሌም በእጁ ነው”…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው የስራ አመራር ምሁር ፒተር ድሩከር፤ ‘በእድገት ወደ ኋላ ከቀሩ ሀገራት ይልቅ በሥራ- አመራር የተበደሉ ይበዛሉ’ በሚለው አባባሉ በብዛት ይታወሳል፡፡ አባባሉ ለሀገር ወይንም ለድርጅት እድገትም ሆነ ውድቀት ወሳኙ የሰው ሀይል በተለይም መሪዎችና ተቋማት መሆናቸውን ያሳያል፡፡አስሞለጉ እና ሮቢንሰን why nations fail…