ህብረተሰብ
እንዴት ከረማችሁሳ! እኔ የምለው… ይሄ የክረምት ነገር ያዝ ለቀቅ የሚያደርገው ነገርዬው እንዴት ነው! ያዝ ለቀቅ የእኛ ነገር ብቻ መስሎኝ! የምር ግን… አለ አይደል… “ኸረ እኛ አካባቢ ገና ጠብም አላለም!” ሲባል ስንሰማ አሪፍ ነገር አይደለም! እኔ የምለው… እዚህ አገር ምን የበዛ…
Read 2271 times
Published in
ህብረተሰብ
በኤርትራ ያለው መንግሥት አስከፊነቱና ጨቋኝነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ለመምጣቱ ምስክሮቹ ዜጐቹ ናቸው፡፡ በአገሪቱ የሰፈነውን የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ ድህነትና ጉስቁልና ለማምለጥ ድንበር ተሻግረው ኢትዮጵያ የሚገቡ የኤርትራ ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በወር አንድ ሺ የሚደርሱ ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገቡ…
Read 14140 times
Published in
ህብረተሰብ
ለመሆኑ ኃይሌ ራሱስ ልጆቹን የአማርኛ ቴአትርና ፊልም የት ይሆን የሚያሳያቸው? “እንዴ አባዬ መሽቷል እኮ?” ስለው “ወንድ አይደለህ?” ያንጠለጠልከው ምናምን ነው? ሂድ ብያለሁ ከበላህም ይብላህ!” አለኝ፡፡ እያለቀስኩ ነው የሄድኩት፡፡ በተለይ ወንዙን ስሻገር እግርና እጄ እየተንቀጠቀጠ በስቃይ ነበር ሞቼ የደረስኩት፡፡ በኋላ ሰውዬው…
Read 2907 times
Published in
ህብረተሰብ
“የሐረር መፋቂያ ጥርስ ያነጣል አሉ ደብዳቤ ላኪልኝ ለሚመጣው ሁሉ” የዚህ ስንኝ የመጀመሪያውና ሁለተኛው መስመር ምን አገናኛቸው ብዬ መገረሜ ባይቀርም፤ የሐረር መፋቂያ ጥርስ ማንጣቱ የማይካድ ይመስለኛል፡፡ ያፈቀራት የሐረር ሴት በየጊዜው ደብዳቤ ብትልክለትና ቢያነብ አለመሰልቸቱ የትኩስ ፍቅረኛ ወግ መሆኑ ባያጠያይቅም፤ የሚመጣው የሐረር…
Read 2625 times
Published in
ህብረተሰብ
እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ስለ ሙቀት መለዋወጥ ሳነሳ የሆነ ነገር ትዝ አለኝማ፡፡ እንትናዬዎች…ኽረ ይሄ ቅጥነት ማብዛት ነገራችሁን ተዉን! በእኛ በቀጫጭኖቹ ሀበሾች ሰውነት ሆን ተብሎ የመጣ ቅጥነት ተጨምሮ…(ብቻ…ላልታሰበ ትርጉም የሚያች ነገር አታናግሩና! ቂ…ቂ…ቂ…. ለነገሩ እኮ ዘንድሮ ልክ “ውበት እንደ ተመልካቹ ነው…” እንዴት…
Read 2993 times
Published in
ህብረተሰብ
ጂል ክርስቲና እና ቨርጂኒያ አሊስ በተባሉ እንግሊዛውያን የተዘጋጀው መፅሃፍ “Where is Dady?” የተሰኘ ሲሆን በቅርቡ ወደ አማርኛ ተመልሶ ለአንባቢያን ቀርቧል - ንጋቱ ኃይሉ በተባሉ ተርጓሚ፡፡ መፅሃፉ በእንግሊዛውያን የፈረሱ የትዳር ታሪኮች ላይ ተመስርቶ የተሰናዳ ሲሆን በመረጃና በጥናት የዳበረ ነው፡፡ “አባባ የት…
Read 3425 times
Published in
ህብረተሰብ