Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ጂል ክርስቲና እና ቨርጂኒያ አሊስ በተባሉ እንግሊዛውያን የተዘጋጀው መፅሃፍ “Where is Dady?” የተሰኘ ሲሆን በቅርቡ ወደ አማርኛ ተመልሶ ለአንባቢያን ቀርቧል - ንጋቱ ኃይሉ በተባሉ ተርጓሚ፡፡ መፅሃፉ በእንግሊዛውያን የፈረሱ የትዳር ታሪኮች ላይ ተመስርቶ የተሰናዳ ሲሆን በመረጃና በጥናት የዳበረ ነው፡፡ “አባባ የት…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! በዛ ሰሞን መሃል ፒያሳ ሁለቱ ሰዎች በሆነ ነገር አልተግባቡም መሰለኝ፡፡ እናላችሁ… አንደኛው ራቅ ካለ በኋላ ምን ይላል መሰላችሁ… “ስማ እኔ እኮ የጨስኩ አራዳ ነኝ!” ቅሽምና! እውነተኛው ‘ጄኒዩን’ አራዳ “እኔ አራዳ ነኝ…” አይልም፡፡ችግሩ ምን መሰላችሁ… ዘንድሮ ማዕረግ የሚሰጠው በራስ…
Rate this item
(20 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይኸው እንግዲህ ሰኔም ግም አለ፡፡ ብርድም እየመጣ ነው…የዳግም አረቄ ዋጋም እየጨመረ ነው፡፡ ብቻ…የከርሞ ሰው ይበለንማ!ስሙኝማ… እንግዲህ ጨዋታም አይደል… በቀደም የወጣውን የቪያግራ ገበያ መጦፍ ዜና አነበብኩና ምን አልኩ መሰላችሁ…“ጠጅ ላይም ምቀኛ ተነሳባት!” ልክ ነዋ…ለስንት ዘመን ‘አቅፎ ደግፎ የያዘን’… “ግዴለም…
Rate this item
(0 votes)
ለአፍሪካ ሙስና ተጠያቂዎቹ መሪዎቿ ናቸው! ምንም አይነት የፖለቲካ የኢኮኖሚም ሆነ የማህበራዊ ጉዳይ ቢነሳ የአፍሪካ መሪዎች ለስንፍናቸው ማመካኛ የሚሆን ነገር ምንጊዜም አጥተው አያውቁም፡፡ በቅርቡ ሀገራችን በተሳካ ሁኔታ ባዘጋጀችው ሃያ ሁለተኛው የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ ላይ ተካፋዮቹ ካደረጓቸው የተለያዩ ውይይቶች በአንዱ፣ የአፍሪካ…
Saturday, 09 June 2012 07:19

“አልሙእሚኑ ሰይኑን ለይን”…

Written by
Rate this item
(0 votes)
“አማኝ ሰው ለስላሳ ነው” ዘመድ ነኝ/ ከልደታ/ በሁሉም ቤተ - ሃይማኖት በዚህ ዘመን “…እያንዳንዱ ጐረቤቱን፤ እያንዳንዱም ወንድሙን ጌታን (አላህን) እወቅ ብሎ አያስተምርም፤ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና” (ዕብ 8÷11) ምክንያቱም ሰው ሁሉ በተማረበትና በሠለጠነበት ዘመን አንብቦ፣ አስቦ፣ አገናዝቦ፣…
Rate this item
(0 votes)
ውድ አንባቢ ሆይ:- ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የቆየ ትውፊት እንደሚነግረን” እየጋለብክ ያለኸው የሞተ ፈረስ መሆኑን ድንገት ብታውቅ እንድታደርግ የሚመከረው (ተመራጩ ስትራቴጂ) ከፈረሱ ላይ ዘሎ መውረድ ብቻ ነው፡ ዛሬ ግን ጊዜው ዘምኖዋል” ትምህርቱ ተስፋፍቶዋል እናም ፈረሱ ሞቶዋል ተብሎ ብቻ ከምትጋልበው ፈረስ ላይ…