ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
ከመሬት ጋር ስሽከረከር ሰነበትኩ፡፡ ተሽከርክሬ - ተሽከርክሬ ብዙ ያወቅኩት ነገር የለም፡፡ ለጋዜጣ የሚሆን ወሬ ግን አላጣሁም፡፡ የዛሬ ሣምንት እንዳልኩት፤ ‹‹ከአንድ መቶ ዓመታት በፊት፤ በዓለም ውስጥ እጅግ የረቀቀ ሳይንቲስት የሚባለው ሰው፤ ስለ ከርሰ ምድር የነበረው ዕውቀት እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነበር፡፡››ከመቶ ዓመት…
Rate this item
(31 votes)
አንድ የአፍሪካ የሽምቅ ውጊያ መሪ፤ ለብዙ ዓመታት በሽምቅ ውጊያ ታግሎ ነባሩን መንግሥት ካስወገደ በኋላ ለ12 ዓመታት ሀገሪቱን መራ፡፡ ሕዝቡ በሽምቅ ተዋጊነቱ ጊዜ የወደደውን ያህል በመንግሥትነቱ ጊዜ ሊወደው አልቻለም፡፡ ሲመጣ በጭብጨባና በሆታ ተቀበለው፣ ሲውል ሲያድር እያዘነበት ሄደ፣ ሲቆይ ተቀየመው፣ ሲሰነብት ተቃወመው፣…
Saturday, 06 February 2016 11:11

የስኬት ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
- ስኬት ምስጢር የለውም፡፡ የዝግጅት፣ ተግቶየመስራትና ከውድቀት የመማር ውጤት ነው፡፡ኮሊን ፖል- ከገንዘብ በቀር ምንም የማይፈጥር ቢዝነስ ደካማቢዝነስ ነው፡፡ሔነሪ ፎርድ- አንተ አንድ ግሩም ሃሳብ ካለህ ሰዎች ሌላ 20ያቀርቡልሃል፡፡ሜሪ ቮን ኢብነር - ኢሼንባች- ታላላቅ ኩባንያዎች የሚገነቡት በታላላቅምርቶች ላይ ነው፡፡ኢሎን ሙስክ- መሸጥ የማይችል…
Rate this item
(1 Vote)
“እኔ ለሃገሬና ለሃይማኖቴ ሞትን አልፈራም” የታላቁ ኢትዮጵያዊ ሰማዕት አቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ለባቡር ግንባታ በሚል ከተነሳበት ቦታ በነገው ዕለት ተመልሶ በክብር የሚቆም ሲሆን የሃውልቱ የምረቃ ስነ ስርአት ይከናወናል፡፡ የኢትዮጵያዊ ጳጳስ ቅርፅ አይመስልም በሚል ተነስቶ የነበረው በ1933 የተተከለው ሃውልትም፤ አቡኑ ደማቸው በፈሰሰበት…
Rate this item
(26 votes)
ዐፄ ቴዎድሮስ በበጌምድር ማንም ለሞተ ዘመዱ እንዳያለቅስ የሚል ዐዋጅ ዐውጀው ‹ሰው ሁሉ ዕንባውን ያጠጣ ነበር፡፡› በዚህ መካከል ደጃች ውቤ ሞቱና ለእቴጌ ጥሩወርቅ ወደ መቅደላ መርዶ ተላከ፡፡ ዐፄ ቴዎድሮስም ሕዝቡን ‹ለደጃች ውቤ አልቅሱልኝ› ብለው አዘዙ። ሰውም ሁሉ ዘመዱ ሲሞት የቀረበት ልቅሶ…
Rate this item
(9 votes)
ሀይለሚካኤልና ጓደኞቹ ኢትዮጵያዊ ባይሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሆነው ተጠምቀዋል። በየጊዜው ቤተክርስቲያን በመሄድ የቤተክርስቲያንን ስርዓት ከመከተልና ከማምለክም አልፈው በቤተክርስቲያኗ ደንብና ስርዓት የያሬዳዊ ዝማሬን የተከተለ የመዝሙር ቪሲዲ ሰርተው ለምዕመኑ አድርሰዋል፡፡ ዝማሬው በአማርኛ፣ በግዕዝና በእንግሊዝኛ የተሰራ ሲሆን 12 መዝሙሮችን አካትቷል፡፡ በአሜሪካኖችና…