ህብረተሰብ

Saturday, 06 April 2024 20:29

የሀገር ሽማግሌዎች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከሀገራችን ባህላዊ እሴቶች አንዱና ዋነኛው የሐገር ሽማግሌዎች በህብረተሰቡ ውስጥ የሚጫወቱት ከፍተኛ ሚና ነው። ይህ ባህላዊ እሴት በተለይም በከተሞች አካባቢ ከጊዜ ወደጊዜ እየቀነሰ መምጣቱ የሚታወቅ ሲሆን፤ ለሀገራዊ አንድነትና ሰላማዊ ኑሮ ከማስፈን አኳያ ካለው ጠቀሜታ አንፃር የሚመለከተው ሁሉ ትኩረት ሰጥቶት ልንንከባከበው የሚገባው…
Rate this item
(1 Vote)
የሕዝብ መሪ እንደ አንድ ጎጆ ጉልላት ላይ ተሰቅሎ፣ ለሚያልፍ ለሚያገድመው ጌጥ መሥሎና ተቆልሎ ቢታይም፤መነሻውና ሥሩ ግን የቆመበት መሬት ነው። መሬቱን ደግሞ እንደ ሠፊው ሕዝብ፤ወጋግራዎቹን በየደረጃው መንግሥታዊ መዋቅር ውስጥ ያሉት ባለሥልጣናት ሊሆኑ ይችላል። ታዲያ ሁሌም የመሪዎች መነሻና መሠረት ሕዝብ ስለሆነ፣ተቀላቅለው ከኖሩት…
Rate this item
(3 votes)
 አንዳንዴ… …. ሰውን እንቸገራለን፤ ለህይወት አስፈላጊ እንደሆነ ቁስ ሁሉ በሰው መደህየታችን ህይወታችንን አደጋ ላይ ጥሎት እናገኛለን፡፡ እንደ ገንዘብ ዕጦት ሁሉ ሰውን “መመንዘር” ግዳችን ሆኖ ሳንችል እንቀራለን፡፡ ሰው እንራቆታለን፤ እንደ አልባሳት መጎናጸፍ እያስፈለገን በብቸኝነት መለመላነት ላይ እንወድቃለን፡፡ ማርክስ ይሄን ያለው ይሄን…
Rate this item
(1 Vote)
ከአስር ሰዓት በላይ የሚፈጀውን የቻይና በረራ በራሴ ላይ ላለማክበድ ጥረት አድርጌያለሁ፡፡ ከአዲስ አበባ በምሽት ተነስተን ለሊቱን እስከ ንጋት ስለምንጓዝ በበረራ ላይ ግማሹን ለሊት ለመተኛትና ግማሹን ደግሞ እያነበብኩ ለመሄድ ስላቀድኩ መጽሐፌን ሸክፌያለሁ፡፡ ጥሩ እቅድ ነበር፡፡አውሮፕላኑ ውስጥ ከገባሁ በኋላ ግን አልተሳካልኝም፡፡ በረራ…
Sunday, 31 March 2024 19:52

የዘበት ከተማ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የሰው ልጅን የከባቢያዊ ጠባይ ተቆጣጣሪ (master) ነው በሚል ከአንደኛው የአለም ጦርነት በኋላ በጣልያንና የግሪክ ፈላስፎች የተጀመረው Environmental Determinism ፍልስፍናን የተከተለ በሚመስል ሁኔታ “የሲኦል ገበሬ” ከምትል ስብስብ የልቦለድ መፅሐፍ ውስጥ እንዲህ የምትል ቦታ ትዝ አለችኝ : -«...ድንገት የሚያጓራ የመኪና ድምፅ ተሰማው።…
Rate this item
(1 Vote)
 “በአገራችን የፖለቲካ ውጥረት፣ በአገራችን የዋጋ ንረት … ያልተደነጋገረ ካለ እርሱ በጣም ዕድለኛ ነው፡፡ በስልጥኛ የሚነገር አንድ ምሣሌያዊ አባባል አለ፡፡ “ለአዲ ፍቼ፣ ለአዲ ብቼ” ይላል፡፡ ሲተረጎም፣ የአንዱ ፋሲካ፣ ለሌላው ልቅሶ - እንደማለት ነው፡፡ በዚህ በኩል የማፈርሰው ለልማት ነው ሲል፤ በሌላኛው ወገን…
Page 2 of 264