ህብረተሰብ
የመጨረሻዋ ቀን እርግጥ በሯ ጠባብ ናት፡፡ ከአንድ ሜትር የዘለለ ቁመት የሌላት “አስጐንባሽ” በር ናት፡፡ ይህቺን ጠባብ በር አጐንብሰን ስናልፍ የምናገኛት ክፍልም እንዲሁ ጠባብ ናት፡፡ በዚህች ጠባብ ክፍል ግድግዳ ላይ የከብት ይሁኑ የሌላ እንስሳ የማያስታውቁ ሹል ቀንዶች በመደዳ ተሰክተው ይታያሉ፡፡ እነዚህ…
Read 2722 times
Published in
ህብረተሰብ
አባታቸው ከጃንሆይ የወርቅ ኒሻን ሸልመዋል ከኢትዮጵያውያን ጋር ብዙም ልዩነት በሌላቸው ሱዳኖች መሀል ቢሆኑም ኢትዮጵያዊ ደም እንዳላቸው ለማወቅ ግን የሳቸው ማረጋገጫ አያስፈልጋችሁም፡፡ አሉላ በርሄ ኪዳኔ ይባላሉ፡፡ ጊዜውን በትክክል መናገር ባይችሉም የሳቸው አያት ከትግራይ በመነሳት ገዳሪፍ የተባለችውን የሱዳን ከተማ ካቋቋሙ ሰዎች አንዱ…
Read 2795 times
Published in
ህብረተሰብ
ሀገራችን የመከልከል አዚም የተጠናወታት ሀገር ነች፡ ኑሮአችን ወይም ህይወታችን በክልከላ የተሞላ ነው፡፡ ፓርላማችን እራሱ የህዝብ እና የሀገር ጥቅም ለማስጠበቅ ሳይሆን የክልከላ ናዳ እንደ ህግ ለማዝነብ የተቋቋመ ነው፡፡ ወይም ይመስላል፡፡ ወይም… ልጆቻችን የሚያድጉት በክልከላ ታጥረው ነው፡፡ ወይም ቢያንስ እኛ የትላንቶቹ ልጆች…
Read 2646 times
Published in
ህብረተሰብ
ደራሲ፣ አዋቂ እና ነገር-አዋቂ ጋሽ ስብሃት ካስተማረን ነገሮች አንዱና ዋነኛው ድፍረት ይመስለኛል፡፡ ባዶ ድፍረት ሳይሆን የሥነፅሁፍ ድፍረት፡፡ ቁም ነገር ያዘለ ድፍረት፡፡ ውበት ያለው ድፍረት፡፡ ዕውቀት ያለው ድፍረት፡፡ ይህንን ዓይነቱን ድፍረት ደግሞ እንዲያው ልብን ስለሞሉና ደረትን ስለነፉ አያገኙትም፡፡ ደንፊ - ፖለቲከኛ…
Read 4762 times
Published in
ህብረተሰብ
(“ረ” ይጠብቃል) መንገድ ሳይሄዱት ነው (እ)ሚኬድ ሞት ሳይሞቱት ነው (እ)ሚለመድ እንርገጠው እንጂ አፈሩን፣ ከቶ አፈር መሆን አይቀርም አመነ ወይ አላመነም፣ ሁሌ ቤቱ አንድ ነው መቼም! “… ከዚያች ካልታወቀች አገር ዐይነ - ሥጋችን ካላያት የሄደባት መንገደኛ፣ ከቶም ካልተመለሰባት …” እንዳለው ነው…
Read 2671 times
Published in
ህብረተሰብ
ከይምርሃነ ክርስቶስ ወደ ላሊበላ! ለመሆኑ፤ ይምርሃነ ክርስቶስ ማነው? የቅድስና ማዕረግ ከተሰጣቸው የዛጔ ነገሥታት አንዱ ነው፡ ከ10ኛው ክ/ዘመን መጨረሻ እስከ 11ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ የኖረ ንጉሥ ነው፡፡ አባቱ ግርማ ሥዩም የንጉሥ ጠንጠውድም ወንድም ነው፡፡ አጐቱ መሆኑ ነው፡፡ ይምርሃነ ክርስቶስ ውሎ አድሮ እንደሚነግስ…
Read 3106 times
Published in
ህብረተሰብ