ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የሃይማኖት ስፍራዎች ‹ቅዱሳን› ናቸው፤ ሥፍራዎቹ ምድራዊውን ዓለም ከሰማያዊ ስፍራ የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው፤ ‹የሆነው፣ እየሆነ ያለውና የሚሆነው ሁሉ ከፈጣሪ በመጣ ትዕዛዝ ነው› በሚል እሳቤ ራስን ለሌላ መንፈሳዊ ሃይል የሚያስገዙባቸው ምኩራቦችም ናቸው፡፡ እንኳንስ መጻሕፍት ተጽፎላቸው፣ ዶግማና ቀኖና ተቀርጾላቸው፣ የተከታዮቻቸው ቁጥር ዕልፍ አዕላፋት…
Rate this item
(1 Vote)
እንደ ኢየሩሳሌም ቅጥር ፈርሶብን ሳንጠግነው፣ የዝማሬ መሠንቋችን ደርቆ፣ የኤርምያስን ሠቆቃ እንድናላዝን፣ሙሿችንን እንድናሟሽ ያደረጉን የታሪክ መዘዞች ብዙ ቢሆኑም፣ በሩቅ ሳይሆን በቅርብ የምናያት ሀገራችን የተስፋዋ ቋንጣ ተዘልዝሎ ከተሰቀለበት ለማውረድ ተንጠራርተን የምንደርስ አልመስል እያለን ስንባትት ዘመናት ቆጥረናል።አበባችን ለፍሬ ሳይበቃ፣ረግፎ ከአፈር የተቀላቀለው በጣም ብዙ…
Rate this item
(3 votes)
ሰኞ ጥር 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሎሚ ሜዳ ከሚገኘው መጠለያዬ ለጉዞ ዝግጁ ሆንኩ፡፡ ሌሊቱን ለጉዞ የሚያስፈልጉኝን የጽሕፈት፣ የመቅረጸ ድምጽ እንዲሁም የምስለ ፎቶ መሣሪያዎቼን አደራጀሁ፡፡ የጉዞዬ መጀመሪያ አዲስ አበባ ሲሆን፤ የጉዞዬ መዳረሻ ወይም ማጠናቀቂያ ደግሞ የቢጣራና ሞክየረር ናቸው፡፡ ከማለዳው 11፡45 ሰዓት…
Monday, 11 March 2024 10:32

ያ ዕለት ይናፍቀኛል !

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“የዘመናት መድረክ ላይ ረዥሙን የታሪክ ጉዞ ተጉዘው ለሰው ልጆች ተስፋንና ጥበብን ይዘው ለትውልድ በመተላለፍ እንደ ውርስ የተሰጡ ቅርሶች መጻሕፍት ናቸው” ሻምበል አፈወርቅ ዮሐንስ። ስለ መጻሕፍት፣ ስለ ንባብ አዲሱ ባህላችን ላወጋችሁ ነው። መጻሕፍትን በመላው አገራችን አዳርሰው የንባብ ባህልን የህዝብ ቋሚ ባህል…
Rate this item
(1 Vote)
በፈረንጅ ማርች 8 ትናንት ነበር፤ ሴቶቹ የሚንቆለጳጰሱበት፤ ጥቅማቸው አለመከበሩ (አፋዊ ቢሆንም) የሚያንገበግብበቱ፤ ዘለሰኛ ስለ ሴቶች የሚዜምበቱ--የኢፌዲሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አንድ ቀን ሲቀረው የተጨነቀ፣ የተጠበበትን መፈክር አሰምቷል፡፡ ”ሴቶችን እናብቃ፣ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ!””ጥሩ“ ብለን እንቀጥል ---እንግዲህ ሴቶች ለወንዶቹ ሁለመና ናቸው ማለት ግድ…
Rate this item
(1 Vote)
ግራር፣ የጠቢባን መናኸሪያ ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) – አሽበርግ ፕሮግራም ጋር በመተባበር፣ “ሠዓሊትን ፍለጋ የተሰኘ ሴት ሠዓሊያንን ማብቃት ላይ ያተኮረ ፕሮጀክት በይፋ አስጀምሯል። ይህ ፕሮጀክት ሁሉን አቀፍ የሴት የሥነ ጥበብ ሙያተኞችን ብራንዳቸውንና የዲጂታል ሰብዕና ከማጎልበት ባሻገር ሚዛናዊ…
Page 2 of 263