ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
የሀገሪቱ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ስር ነቀል በሆነ መንገድ የተቀየረው ተግባር ተኮር በጥራትና ጠንካራ ምዘና ላይ የተመሰረተ ትምህርት በጥናትና ምርምር እንዲሁም ፈጠራ ላይ የተረባረበ ስልጠና በመጠናከሩ ነው” ቦጋለ ንጋቱ (Bogale@gmailcom) ለአንድ ሀገር ዕድገት መሠረታዊ ከሚባሉት ጉዳዮች አንዱ ትምህርት መሆኑ የተረጋገጠ ጉዳይ…
Rate this item
(3 votes)
በተግባር የተሳካለት የአሁኑ መንግስት ቢሆንም የቀድሞዎቹ መንግስታትም ሃሳቡና ፍላጐቱ እንደነበረባቸው የሚያመለክቱ መረጃዎች አሉ፡፡ ስለዚህም ኢህአዴግ “በሁሉም ዘርፍ የለውጡ ጀማሪና ፈፃሚ እኔ ነኝ” የሚል አመለካከቱን ቢያስተካክል ለራሱም ይበጃዋል - ሃሳቡን የሚደግፉ ወገኖችን የበለጠ ለማበራከት፡ ረቡዕ መጋቢት 18 ቀን 2005 ዓ.ም ምሽት፣…
Rate this item
(2 votes)
“በአሁኑ ዘመን ልጅን በቁንጥጫ ማስተማር አይመከርም!” ልጆችን ለማስተማር የሰለጠነው መንገድ የትኛው ነው? የሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ የስነ ትምህርት (Education) መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ሃዋርድ ጋርድነር፤ መረጃን ለሌላው ወገን እንዴት ውጤታማ በሆነ መንገድ ማስተላለፍ ይቻላል በሚለው ንድፈ ሃሳብ ዙርያ የሰሩትን ጥናት ውጤት ይዘው ብቅ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 3 ዘንድሮ የተከፈተው ሐኒኮምብ አካዳሚ የተባለ (ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል ድረስ የሚያስተምር) ት/ቤት ገና ከጅምሩ ያሳየው በብሩህ ተስፋና ራዕይ የተሞላ አዎንታዊ እንቅስቃሴ በእጅጉ ስለማረከኝ ነው እቺን መልዕክት ለመፃፍ የተነሳሁት፡፡ በነገራችን ላይ ልጄን ቀደም ሲል አስገብቼው ከነበረው…
Rate this item
(1 Vote)
ዜጎች አገራችሁ አይደለም፣ ልቀቁና ውጡ መባላቸው አሳፋሪ ነው! (የ“አንድነት” ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ) ነዋሪዎች ሲፈናቀሉ በህይወት የመኖር ህልውናቸውም አደጋ ላይ ይወድቃል ( ኢትዮጵያዊ ምሁር) የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ካስቀመጣቸው የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎች መካከል፤የዜጐች ከቦታ ቦታ የመዘዋወር ነፃነት አንዱ ሲሆን በህገ መንግሥቱ አንቀፅ…
Rate this item
(2 votes)
ዘመንና ሁኔታዎች ቢቀያየሩም ታሪክን እንደፈለጉ መለዋወጥ አይቻልም፡፡ በእርግጥ ታሪክን የምናይበት የፖለቲካ መነፅር ነገሮችን ለዋውጦና አቀያይሮ (አንሸዋሮ) ሊያሳየን ይችል ይሆናል፡፡ በዚህ ፅሁፍ ማንሳት የፈለግሁት ከ25 ዓመታት በፊት በነበረችው ኢትዮጵያና በዚያ መዘዝ ዛሬ የታሪክ ከዳተኞች በሚፈፅሙት ደባ ዙሪያ ነው፡፡ የዛሬ 25 አመት፣…