ህብረተሰብ

Rate this item
(15 votes)
ዘመን መቁጠር የተጀመረው “በዚህ” ወይም “በዚያ ጊዜ ነው” ማለት ይከብዳል፡፡ ምክንያቱም የተለያዩ አገሮች እንደየእምነታቸውና የሥልጣኔ ደረጃቸው ልዩ ልዩ የዘመን ቀመር ሊኖራቸው ይችላል፤ አላቸውም፡፡ ብዙውን ጊዜ ግን የዘመን አቆጣጠር ከሃይማኖቶች አነሳስና ዕድገት ጋር ይያያዛል፡፡ ባቢሎናውያን፣ ግሪካውያን፣ ህንዳውያን፣ ግብፃውያን፣ ቻይናውያን፣ ሮማውያን፣ ኢትዮጵያውያን፣…
Rate this item
(4 votes)
ለዚህ ፅሁፍ መነሻ የሆነኝ ባለፈው ሳምንት በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ “ኅብረተሰብ” አምድ ላይ ካሌብ ንጉሤ የተባሉ ፀሃፊ “ሴቶች ለምን አይቀድሱም?” በማለት ራሳቸው ጠይቀው ራሳቸው የ”መለሱበት” ፅሁፍ ነው፡፡ ፀሐፊው ለሴቶች መቆርቆራቸው ያስመሰግናቸዋል፡፡መፅሐፍ ቅዱስን አንብበው ከሆነ የፃፉት፣ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 2 ቁጥር…
Rate this item
(8 votes)
ለጽሁፉ መሰናዳት ምክንያት የሆነኝ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ያለፈው ሳምንት ዕትም “ሴቶች ለምን አይቀድሱም?” በሚል ርዕስ በካሌብ ንጉሴ የቀረበው ጽሁፍ ነው፡፡ በጽሁፉ የቀረቡት ጥያቄዎች መልስ የሚያሻቸው ሆነው ስላገኘኋቸው ለጥያቄዎቹ የሚመጥን መልስ አጠናክሬአለሁ፡፡ የጥያቄው መሰረቱ የሴቶች የወር አበባ እንደመሆኑ የጋራ መግባባት ላይ…
Rate this item
(4 votes)
አሸንዳ እስከ 16ኛው መቶ ክ.ዘመን በመላ ኢትዮጵያ ይከበር ነበርመቀሌ ስንደርስ የማለዳዋ ፀሐይ ከደመናው ጋር ግብግብ ገጥማለች፡፡ የመቀሌው አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ግን መደበኛ ተግባሩን እያከናወነ ነው፡፡ ከወትሮው በርከት ያሉ እንግዶቹን በማስተናገድ ተጠምዷል፡፡ እለቱ ደማቁ የአሸንዳ በአል የሚከበርበት…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሀምሌ ወር በሳኡዲ አረቢያ በቤት ሰራተኛነት ተቀጥረው የሚሰሩ ሶስት ኢትዮጵያውያን በግድያ ወንጀልና የግድያ ሙከራ ፈፅመዋል በሚል ተወንጅለዋል፡፡ ይሄንን ተከትሎም አንድ የሳኡዲ ባለስልጣን፤ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች ወደ አገራቸው እንዳይመጡ መወሰኑን ተናግረዋል፡፡ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ለሥራ የሚጓዙ ኢትዮጵያውያን ከአገራቸው መንግስት የሚደረግላቸው…
Rate this item
(3 votes)
ሰሞኑን፣ ወደ ዝግጅት ክፍላችን አንድ በእድሜ ብዛት ንትብ ያለ ባለ 34 ገጽ መጽሔት መጣልን። ክፍለሀገር ከሚኖር፣ የእነ ፈቃደ አዘዘ የቀድሞ ተማሪ እጅ ከ40 ዓመት በላይ የቆየው ‹‹ቴዎድሮስ›› የተሰኘው ይኽ መጽሔት፣ ደብረታቦሩ ከተማ በሚገኘው፣‹‹ዳግማዊ ቴዎድሮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት›› በ1964 ዓ.ም.…