ህብረተሰብ

Monday, 23 December 2013 09:47

ነበር እና ነውር!

Written by
Rate this item
(0 votes)
“በነውሯ የምትኮራ ፍየል ናት!”“ነበር” የሚለው ቃል ቀለል ባለ መንገድ ሲታይ የአንድን ግለሰብ ያለፈ ታሪክ፣ ወይም የአንድን ድርጊት ትዝታ ለማስታወስ የምንጠቀምበት ቁጥብ መግለጫ ነው፡፡ “ነውር” የሚባለው ደግሞ አንድ ማህበረሰብ የሚነቅፈው፤ የሚጠየፈው፤ በመንቀፉና በመጠየፉም እንዳይደረግ የሚያወግዘው ድርጊት ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ የውሻ ሥጋ…
Rate this item
(72 votes)
ባለፈው ሳምንት በዚሁ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “በመዲናዋ ምስጢራዊ የወሲብ ገበያ ደርቷል” በሚል ርእስ በመታሰቢያ ካሳዬ የተጻፈውና በህብረተሰብ አምድ ላይ የተስተናገደው ጽሁፍ፣ ከሰሞኑ ከመጻሕፍት አዟሪዎች ደረት ላይ የማይጠፋውንና በማህበራዊ ድረ ገጾች ትኩስ መነጋገሪያ የሆነውን “ሮዛ” የተሰኘ መጽሀፍ አስታወሰኝ። ሁለቱም ጸሀፍት…
Rate this item
(4 votes)
በሃዋሣ ላይ የትራፊክ አደጋ የደረሠበት የ”ኢትዮ-ምህዳር” ጋዜጠኛ ኤፍሬም በየነ፤ በአሁኑ ሠአት በኮሪያ ሆስፒታል ከፍተኛ የህክምና ክትትል እየተደረገለት ይገኛል፡፡ የህክምና ወጪው ከፍተኛ በመሆኑ የተነሳ ግን በጋዜጠኛው እና በቤተሠቡ እንዲሁም በቅርብ ወዳጆቹ ብቻ ሊሸፈን አልተቻለም፡፡ የሙያ አጋሮቹ ለህክምናው የሚያስፈልገው ገንዘብ እንዳይስተጓጐል በማሰብም…
Rate this item
(4 votes)
ለረዥም ዓመታት በውትድርና ዓለም ውስጥ ነው የቆዩት፡፡ በጤና እክል ከወታደር ቤት ከተገለሉ በኋላ በግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው መስራት ጀመሩ፡፡ ነፃ ፕሬስ ሲጀመር በዋናነት ካቋቋሙት ሰዎች አንዱ ነኝ የሚሉት የ65 ዓመት አዛውንት በተለያዩ የግል ጋዜጣች ላይ ለ11 ዓመት እንደሰሩ ይናገራሉ፡፡ አዛውንቱ…
Rate this item
(6 votes)
በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ትልቅ “የአየር ሰዓት” አግኝተው የመወያያ ርዕስ ጉዳይ ከሆኑት ውስጥ ስለ ፈጣሪ የተወራው ጊዜ ተወዳዳሪ ያለው አይመስለኝም፡፡ የሰው ልጅ ጥንታዊ ጽሑፎች በአብዛኛው የሚተርኳቸው ታሪካች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ፈጣሪን የመመለከት አንቀጾች የያዙ ናቸው፡፡ ከቻይና እስከ አሜሪካ @ከእንግሊዝ እስከ…
Rate this item
(5 votes)
የጌራና የአስቦ፣ የአባ አቼ ዮኃንስ አፈታሪክ በመንዝ ጓሳ ኗሪዎች አንደበትመንዝ ጌራ ወረዳ ዋና ከተማው መሃል ሜዳ ነው። በመንዝ ጌራ የማህበረሰብ ጥብቅ ስፍራው መካከል አንድ ሎጅ ይገኛል፡፡ ሎጁ ከባህር ጠለል በላይ 3400 ሜትር ከፍታ ላይ ሲገኝ በጥብቅ ስፍራው ውስጥ ከባህር ጠለል…