ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
በቅርቡ ለዕይታ የበቃውን ቀሚስ የለበስኩ ‘ለት የተሰኘ ‹‹ፊልም›› ከጓደኞቼ ጋር አይተን ስንወጣ በጭብጡ ብዙ ተወያየን፡፡ ለጥበብ እንዲህ መወያየት ምንኛ መታደል ነው፡፡ ከውይይትም ባሻገር ፊልሙን የሰሩትን ባለሙያዎች ልናደንቅና ስለፊልሙ የተሰማንን በጽሑፍ ልናስቀምጥ ወደድን፡፡ፊልሙ ሲጀምር ያልተለመደና ቀላል የሚመስል፣ ነገር ግን መሰረታዊ የሆነ…
Rate this item
(4 votes)
ከ123 አብያተ ክርስትያን የሚወጡ ታቦታት በ46 ጥምቀተ ባሕሮች ያድራሉ በየዓመቱ በኢትዮጵያ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በሀገሪቱ ውስጥ በጐዳናና በአደባባይ ከሚከናወኑ በዓላት አንዱ ነው፡፡ አንዲት የውጭ ሀገር ዜጋ በአንድ ዘመን ይህን በዓል ከተመለከተች በኋላ፤ “በየትኛውም ሀገር የሚከበር ካርኒቫል የማይተካከለው፣” ስትል አድንቃ ጽፋለች።…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ፡፡ ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… በቃ የአበሻ ልጆች በየሄድንበት ‘ትክሻውን የሚያሳየን’ ይብዛ! ግራ ገባን እኮ… ገሚሶቹ “በህገ ወጥ መንገድ ገብታችሁ…” አሉና አስወጡን፣ ገሚሶቹ ደግሞ…“በህገ ወጥ መንገድ ስለገባችሁ አሽቀንጥረን ልንወረወራችሁ ነው …” እያሉን ነው፡ (ዚምባብዌ አለችበት…
Rate this item
(1 Vote)
ከ123 አብያተ ክርስትያን የሚወጡ ታቦታት በ46 ጥምቀተ ባሕሮች ያድራሉ በየዓመቱ በኢትዮጵያ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በሀገሪቱ ውስጥ በጐዳናና በአደባባይ ከሚከናወኑ በዓላት አንዱ ነው፡፡ አንዲት የውጭ ሀገር ዜጋ በአንድ ዘመን ይህን በዓል ከተመለከተች በኋላ፤ “በየትኛውም ሀገር የሚከበር ካርኒቫል የማይተካከለው፣” ስትል አድንቃ ጽፋለች።…
Sunday, 19 January 2014 00:00

የአለም ዕዝነት

Written by
Rate this item
(4 votes)
ስለ አላህ መልእክተኛ አንዳንድ ነጥቦችን ለመግለጽ ዕድል በማግኘቴ ከፍተኛ ክብርና ደስታ ይሰማኛል፡፡ በዚህ አጭር ፅሁፍ ለአለም እዝነትና ብርሐን ሆነው ስለተላኩት የነብያት መደምደምያ ስለሆኑት ነብዩ መሐመድ (ሰ.አ.ወ) መግለጽ አስቸጋሪ ቢሆንም ያቅሜን ያህል ሞክርያለሁ፡፡ ከአካላዊ ገጽታቸው ልጀምር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ ወደር አይገኝላቸውም፡፡ ገጽታቸው…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት የ1953ቱን ግርግር ምክንያት አጥንቶ የሚያቀርብ አንድ ኮሚቴ ንጉሱ ማዋቀራቸውንና ኮሚቴውም ለዚያ ሁሉ ሰው እልቂት ሰበብ የሆነውን ጉዳይ ሲመረምር ሌላ ሳይሆን ራሳቸው ንጉሰ ነገስቱ መሆናቸውን ማረጋገጡ፤ ሆኖም “የዚህ ሁሉ ወንጀልና እሱን ተከትሎ ለተፈጸመው ዘግናኝ ድርጊት ኃላፊውና ሰበቡ እርስዎ ነዎት”…