ህብረተሰብ
“አዲስ ዓመት ብሩህ ነው፤ ተስፋ አለ፡፡ ምንም ውጣ ውረድ ቢኖር፣ ይሄን ባዛርና ኤግዚቢሽን ዞር ዞር ብሎ በማየት ስሜትን ማነቃቃትያስፈልጋል፡፡ መኪና የት አቆማለሁ ብላችሁ ሳትጨነቁ ኤግዚቢሽን ማዕከልን ጎብኙ፤ ተዝናኑ፤ ቀኑን ሙሉ ዲጄ አለ፡፡ ከ11 ሰዓት በኋላ ደግሞ ባንዶች ሙዚቃ ያቀርባሉ፡፡--” የኤግዚቢሽን…
Read 5000 times
Published in
ህብረተሰብ
[...ምድር እሳት ትተፋ ፣ ሰማይ ዋእዩን ያወርደው ጀመር። ላዩ ነዲድ ታቹ ወበቅ ፣ ቀኑ ቃጠሎ ሌቱ ብርድ ሆነ። የእሳቱ ላንቃ ከልብሴ ወደ አካሌ ተዛመተ። ከታች ያለውን ስንኝ እንደ ዳዊት ልደግም ቃተትኩ... አበሻ ቀሚሴን እሳት ፈጀው ማታ ፤እሳት ዳር ቁጭ ብዬ…
Read 1661 times
Published in
ህብረተሰብ
በዚህ መጣጥፍ በባህል ዙሪያ ላይ ለማተኮር አሰብኩና ሳሰላስል አንድ ወቅታዊ ባህላዊ ክብረ በዓል ትዝ አለኝ - አሸንዳ እና ሻደይ፡፡ “አሸንዳ” እና “ሻደይ” የተለያዩ ማህበረሰባዊ ጨዋታዎች ናቸው፡፡ “አሸንዳ” በትግራይ ክልል በሚገኙ ልጃገረዶችና ወጣት ሴቶች የሚከበር የሴቶች የጨዋታ በዓል ሲሆን፤ “ሻደይ” ደግሞ…
Read 12411 times
Published in
ህብረተሰብ
ደብረ ታቦር ከተማ ከኢትዮጵያ ጥንታዊ ባለታሪክ ከተሞች አንዷ ናት፡፡ በአፍሪካ የመጀመሪያው ኢንዱስትሪ የተመሰረተባትና ጋፋት ላይ አፄ ቴዎድሮስ ሀገራቸውን ከጠላት ለመከላከል መድፍ የፈበረኩባት ጭምር ናት-ደብረ ታቦር፡፡ከአዲስ አበባ በ665 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ የምትገኘው የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና መቀመጫ ደብረ ታቦር፤ በርካታ…
Read 1566 times
Published in
ህብረተሰብ
አሌክስ ዴ ዎል የተባለ ፀሐፊ “አዲስ ተግዳሮት በአፍሪካ ቀንድ” በሚል ዐቢይ ርዕስ ሥር- “አፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባሕር”- በሚል ንዑስ ርዕስ የሚከተለውን አስፍሯል። ምንጊዜም የማይበርደው የአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ ዛሬም ለያዥ ለገራዥ እንዳስቸገረ አለ።የአፍሪካ ቀንድ በታሪክ ራሱን እንደ አንድ ክልል አረጋግጦ…
Read 1468 times
Published in
ህብረተሰብ
በአይሲስ ህጻንነቱን የተቀማው የ4 ዓመቱ ኢማድ ከሰሞኑ ምሽት ላይ በሥራ ተጠምጄ ሳለሁ፣ አልጀዚራ አንድ ዶክመንታሪ እያሳየ ነበር፡፡ እንኳንስ ሥራ በዝቶብኝ ለወትሮም የአልጀዚራ ዶክመንተሪ ተመችቶኝ አያውቅም፡፡ ሆነ ብሎ የሰውን ልጅ መከራና ሰቆቃ የሚያነፈንፍ ስለሚመስለኝ አላይም፡፡ ጦርነት፣ ሽምቅ ውጊያ፣ የአደንዛዥ ዕጽ አዘዋዋሪዎች…
Read 11885 times
Published in
ህብረተሰብ