ህብረተሰብ
እንዴት ነው በጉዲፈቻ የተሰጠሽው?ታሪኩ እንግዲህ የሚጀምረው ገና የ5 ዓመት ህፃን እያለሁ ነው፡፡ እናቴ በኤችአይቪ ኤድስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡ አባታችን ደግሞ ታናሽ ወንድሜ ከተወለደ በኋላ ቤተሰቡን ጥሎ በመሄዱ ከዚያ በኋላ አይተነው አናውቅም፡፡ እናታችን ስትሞት አክስታችን ወደ አዲስ አበባ አመጣችን፡፡ ለ6…
Read 3119 times
Published in
ህብረተሰብ
እሑድ፦ በዓለ ትንሣኤ ሲሆን ። ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ሦስት ሌሊት ሦስት መዓልት በከርሠ መቃብር አድሮ መነሳቱን የምናስታውስበትና የመስቀል መርገምነቱ ቀርቶ ትንሣኤነቱ የታወቀበት፤ ሙስና መቃብር የተሻረበት ትንሣኤያችንን በትንሣኤው ያረጋገጥንበት ዕለት ነው። ሰኞ፦ ፩ኛ ማዕዶት ይባላል። ማዕዶት ማለት (መሻገሪያ፣ መሻገር) ማለት…
Read 6142 times
Published in
ህብረተሰብ
በደቡብ አፍሪካ፣ በየመን፣ በጣሊያን ከምስራቅና ከምዕራብ አቅጣጫዎች የምንሰማው መረጃና ዘገባ፣ ከደቡብም ከሰሜንም የምናየው የፎቶና የቪዲዮ መረጃ፣ የግርግርና የትርምስ ወሬ ሆኗል። ቀደም ሲል በሳዑዲ አረቢያና በደቡብ ሱዳን፣ ዘንድሮ ደግሞ በተለይ ሰሞኑን በደቡብ አፍሪካ፣ በየመን፣ እንዲሁም ከሊቢያ ወደ ጣሊያን በሚያሻግረው የሜዲትራኒያን ባሕር…
Read 1853 times
Published in
ህብረተሰብ
በ1950ዎቹና 60ዎቹ ላይ አባ መልስ እጅጉና አባ ቼሬ አስረሴ የተባሉ የሀገር ሽማግሌዎች አራውጭኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ በተባለው ቦታ ይኖሩ ነበር፡፡ አራውጭኝ ጊዮርጊስ የሚገኘው በደብረ ማርቆስ አውራጃ (በቀድሞው አጠራር) በደጀን ወረዳ፣ ከደጀን ከተማ ምሥራቃዊ ክፍል ወርዶ በሚገኘው ቆላማ ቦታ ላይ ነው፡፡ አባ…
Read 2977 times
Published in
ህብረተሰብ
ከትንሣኤ በፊት ያለው ሳምንት ሰሙነ ሕማማት ይባላል፡፡ ይኸውም በነቢዩ ኢሳይያስ፤ “ነስአ ደዌነ ወፆረ ሕማምነ፤” በእውነት ደዌአችንን ተቀበለ፤ ሕማማችንም ተሸከመ፤ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን። (ኢሳ.5፤34-36) ተብሎ በመንፈስ ቅዱስ ትንቢት የተነገረው ቃል ተፈጸመ፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ሳምንት ውስጥ ለድኅነት ዓለም…
Read 3730 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰሞኑን የወጣውን የዳንኤል ክብረት “እኛ የመጨረሻዎቹ እና ሌሎች” የተሰኘ መጽሐፍ አንብቤ ስጨርስ ነው ይህን ጽሑፍ ለመፃፍ የተነሳሁት፡፡ በዚህ መፅሐፍ ውስጥ የተለያዩ ወጐች ተካትተዋል። ከነዚህ ወጐች መካከልም በገፅ 133 የሚገኘው “እስከ ሰባት ትውልድ” የሚለው ይገኝበታል፡፡ ዳንኤል ክብረት በሌሎች መጽሐፍቱ የምናውቀው ትልቅ…
Read 12341 times
Published in
ህብረተሰብ