ህብረተሰብ
ባለፈው ሰሞን ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ምዕራብ አፍሪካዊቷን ሀገር ኮትዲቯርን ጎብኝተው ነበር። ከአቻቸው አላሳን ዋታራ ጋር ለጋዜጠኞች ንግግር ያደረጉት ሳህለወርቅ፤ የሀገሪቱን መሪ “ወንድሜ” እያሉ ነበር የሚጠሩት። በዓለም አቀፍ ድርጅቶች በመሥራት በርካታ ዓመታት በማሳለፋቸው ሊተዋወቁ እንደሚችሉ ከሁኔታው መገመት ይቻላል። ሌላው ደግሞ ሁለቱም…
Read 543 times
Published in
ህብረተሰብ
በታላቁ መጽሐፍ ላይ ጠቢቡ ሰሎሞን “ለሁሉም ግዜ አለው” የሚለው ንግግሩ የህይወታችን ደረቅ እውነታ ነው፡፡ እብለትም ዝንፈትም የለውም፡፡ ከጽንሰት እስከ ውልደት፣ ከእድገት እስከ ሞት ያለው እጣ ክፍላችን የተቀነበበው በጊዜ ሰሌዳ ላይ በተጻፈልን ህያው ፊደላት ነው፡፡ ሀገርም እንደ ሀገር ለመወለድም፣ ለመሞትም፣ ለማደገም፣…
Read 7409 times
Published in
ህብረተሰብ
አሁን በቀደም ዕለት የአይሁዳዊቷን ልጃገረድ አና ፍራንክ ‹‹anna frank the diary of a young girl›› ከአስር ዓመታት በኋላ በድጋሜ እያነበብኩ ነበር፡፡ መጽሐፉን እጄ ላይ የተመለከተ አንድ የንባብ ወዳጄ ‹‹የናዚዎችን ጭካኔ በብዙ መጻሕፍት ላይ አንብበነዋል፡፡ ምን ይሁነኝ ብለህ ነው ከዚህ መጽሐፍ…
Read 2170 times
Published in
ህብረተሰብ
ክፍል-2 የእግዚአብሔር ህላዌ ላይ የተነሱ ሐሳቦች በክፍል አንድ ፅሁፌ በሃይማኖትና በፍልስፍና፣ በእምነትና በአመክንዮ፣ በማመንና በመረዳት መካከል ያለውን ግንኙነት ተመልክተናል፡፡ ዛሬ ደግሞ የሃይማኖት ፈላስፎች ‹‹የእግዚአብሔርን መኖር በእምነት ብቻ ሳይሆን በአመክንዮም ልንደርስበት እንችላለን›› በማለት የሚያቀርቧቸውን መከራከሪያዎች የአሞን በቀለን ሌክቸር መሰረት አድርገን እንመለከታለን፡፡ወደ…
Read 2102 times
Published in
ህብረተሰብ
ከአንድ አመት በላይ በተሻገረውና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በአሸባሪው የህውሃት ቡድን በተቀሰቀሰው ጦርነት በርካታ መስዋዕትነት ተከፍሏል። የንፁሃን ህይወት ጠፍቷል፣ ንብረት ወድሟል፣ በርካታ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶች ተከስተዋል። ብዙዎችም ለከፍተኛ የስነ ልቦና ጫና ተዳርገዋል። ይህም ሆኖ የመከላከያ ሰራዊት ከአማራና አፋር ልዩ ሃይል ከፋኖና…
Read 1487 times
Published in
ህብረተሰብ
«የዓለም ታሪክ የታላላቅ ሰዎች ግለ ታሪክ ድምር ነው ይልቁንም» - ቶማስ ካርላይል ይኼ ካሣ ይሉት ስም በእኛ ሀገር ባለታሪኮችን ይከባል፡፡ - መይሳው ካሳ - በዝብዝ ካሳ .... እና ዛሬ ደግሞ ካሣ ከበደ። - የከበደው ካሣ! ነፍስ ሔር እንበል አስቀድመን፡፡ፋሺስት ጥልያን…
Read 1647 times
Published in
ህብረተሰብ