ህብረተሰብ
የድሮ ጋዜጣ ማስታወቂያዎችዘመናዊ የልብስ ስፌት ት/ቤትበቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጎዳና፣ ሲኒማ አምፒር አጠገብ፣ ከመፅሐፍ ቅዱስ ማህበር ጎን፣ በዘመናዊ ዕቅድ የልብስ አቆራረጥና አሰፋፍ የማስተምር መሆኑን እገልጣለሁ።ካሎራማ ተርቦያቪች(አዲስ ዘመን፤ 24ኛ ዓመት፤ ህዳር 25/ 1957፤ ቁጥር 288፤ ገፅ 1)***ማስታወቂያየቀዳማዊ ኃይለስላሴ ማተሚያ ቤት “ብርሃንና ሰላም”፣…
Read 294 times
Published in
ህብረተሰብ
"ቀኝ መዋል ለራስ ህልውና ብቻ ማሰብ ሳይሆን ለሌሎችም በጎነትን በገዛ ተነሳሽነት ማድረግን ያካትታል፡፡ የራስን ዓለም ብቻ ፈጥሮ ምቾትና ድሎትን ማግበስበስ ስግብግብነት ነው፡፡ የእኛ ደስታ ሙሉ የሚሆነው ከሌሎች ጋር ባለው ቀና መስተጋብር ነው፡፡ በጎነትን ስንሰጥ ከኛ የሚቀነስ ነገር የለም፡፡ ለሌሎች ግን…
Read 2337 times
Published in
ህብረተሰብ
በኢትዮጵያ ሬዲዮ በ1970ዎቹ እና 80ዎቹ ይቀርቡ ከነበሩ ዝግጅቶች በጣም ተደማጭ ከነበሩት ውስጥ አንዱ የእሑድ ጠዋት ፕሮግራም ነው፡፡ ካሕሳይ ገብረእግዚአብሔር ደግሞ በዚህ ፕሮግራም ላይ ዝግጅታቸውን ከሚያቀርቡ ተሳታፊዎች አንዱ ነበር። ከ1976 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 25 ዓመታት በዚሁ የእሑድ ሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ተሳትፏል፡፡…
Read 267 times
Published in
ህብረተሰብ
“ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ህብረት ያላት አቋም መቼም ቢሆን አይለወጥም” ውድ አፍሪካዊ ወንድም እህቶቼ፡-አፍሪካዊ ወንድማማችነታንን ከመቼውም ጊዜ በላይ ማጠናከር በሚያስፈልገን በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ።ኢትዮጵያ- የአፍሪካዊነትን ጉዳይ…
Read 258 times
Published in
ህብረተሰብ
(ክፍል-5 ነገረ እኩይና ሌሎችም ትችቶች) በክፍል-4 ፅሁፌ እግዚአብሔር መኖሩን የሚያስረዱ መከራከሪያዎች ላይ የተሰነዘሩትን ትችቶች ተመልክተናል። በዛሬው ፅሁፌም ተጨማሪ ትችቶችን እንመለከታለን፡፡ከዚህ በፊት እንዳነሳነው እግዚአብሔር መኖሩን ከሚያስረዱ መከራከሪያዎች መካከል አንደኛው የሥነ ዲዛይን መከራከሪያ ነው፡፡ ይህ መከራከሪያ ልክ የእጅ ሰዓታችንን ወይም ሞባይል ስልካችንን…
Read 302 times
Published in
ህብረተሰብ
ለቴዲ አፍሮ ዉበት ያምራል እንዴ? ቁ ንጅናስ ያምራል? አንዳንድ ጊዜ ሰዎች “I didn’t do nothing” ወይም “I didn’t say nothing” ሲሉ መስማት አዲስ አይደለም። እጅግ በጣም አልፎ አልፎ ቢሆንም፣ እንግሊዝኛ ያፍ መፍቻ ቋንቋቸው የሆኑ ሰዎችም ሲሉት ይሰማሉ። በቋንቋው ህግ መሰረት…
Read 956 times
Published in
ህብረተሰብ