ህብረተሰብ
Sunday, 06 February 2022 00:00
በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ትኩረት የሚሹ ስምንቱ የአፍሪካ ወቅታዊ ቀውሶች
Written by አለማየሁ አንበሴ
ዛሬና ነገ የሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ፣ በኢትዮጵያ ያለውን ጦርነት ጨምሮ በአህጉሪቱ ለተከሰቱ ስምንት አሳሳቢ ቀውሶች፣ የመፍትሄ አቅጣጫዎች ሊያስቀምጥ እንደሚገባ ዓለማቀፉ የግጭቶች ጥናት ተቋም (ክራይስስ ግሩፕ) ባወጣው ሪፖርት አሳስቧል፡፡እ.ኤ.አ በ2022 አፍሪካ በጽኑ ትፈተንባቸዋለች የተባሉ ስምንት የቀውስ ሁኔታዎችን በዝርዝር ያቀረበው ተቋሙ፤…
Read 2075 times
Published in
ህብረተሰብ
(ክፍል ሁለት) የሀገራችንና በጠቅላላ የአለማችን የተፈጥሮ ሀብት ችግር ላይ እንዳለ እናውቃለን። በየሚዲያውም ይነገራል። ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት ምን ያህል እንስሳት እናውቃለን ብለን እንጠይቅ። ስለ ተፈጥሮና ይህችን ምድር ከኛው ጋር ተጋርተው ስለሚኖሩት ህያው-ፍጥረታት ብዙ ግንዛቤ የለንም ፡፡ ለዚህም ነው የ“ተፈጥሮ ሃብት…
Read 1964 times
Published in
ህብረተሰብ
"የዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው" እንዲሉ፣ በመዲናችን አንድ ትምህርት ቤት "የፒጃማ ቀን" መከበሩን ሰምቼ ግራ ተጋባሁ፡፡ አሰብኩ፣ አሰላሰልኩ ግን ዓላማው ፈጽሞ ሊገባኝ አልቻለም፡፡ ይሄ እንግዳ ነገር የተከናወነው ቦሌ አካባቢ ነው፡፡ በጉዳዩ ዙርያ ወላጆች በሁለት ጎራ ተከፈሉ፡፡ አንደኛው ወገን #ምን አለበት!…
Read 4540 times
Published in
ህብረተሰብ
• “ወራሪው ሃይል የራሱን ህዝብ አንቆ ለመግደል እየታገለ ያለበትወቅትነው” • "ህገ መንግስቱ ለጋራ ውርደታችን መንስኤ መሆኑ አያጠራጥርም" በክብረ መንግስት አዶላ ተወልዶ ሀዋሳ ከተማ ነው ያደገው፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ ተናግሮ ሰውን የማሳመን ብቃት እንደነበረው አብሮ አደጎቹ ይመሰክራሉ:: በአሁኑ ወቅት በጅጅጋ ዩኒቨርስቲ የሶስዮሎጂ…
Read 2437 times
Published in
ህብረተሰብ
"--አመራሮቹ አንዳንዴም ቢሆን ትንፋሻቸውን ሰብስበው ሲቀመጡ እንደ ቀልድ የጀመሩት ነገር ከምር ሲሆን የታዘቡ ይመስላል። በሚገርም ሁኔታ ሁለቱም ክልሎች ባንዲራዎቹን በሕገ መንግሥታቸው እውቅና አልሰጡም። ግራ የገባቸው ሕግ አውጪዎች በሚጠቀሙባት “ዝርዝሩ በሕግ ይወሰናል” ዓረፍተ ነገር አልፈውታል። --" የባንዲራ ነገር ብዙ አከራክሮናል፥ አወዛግቦናል፤…
Read 361 times
Published in
ህብረተሰብ
• ኮምፒውተር ሲመጣ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ማደር የጀመርነው • “ኢትዮጵያ ትቅደም” የሚለውን “ኢትዮጵያ ትውደም” ብለን አውጥተናል የዓለም የኅትመት ታሪክ ብዙ የቴክኖሎጂ ዕድገቶችና ማህበራት ለውጦችን አልፏል። በድንጋይና በእንጨት ላይ እየቀረጹ ከመጻፍ የጀመረው የህትመት ታሪክ፣ ዲጂታል የሚባለው ዘመን አመጣሹ ቴክኖሎጂ ላይ…
Read 340 times
Published in
ህብረተሰብ