ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ጋዜጠኛና ደራሲ በፈቃዱ ሞረዳን ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት አውቀዋለሁ፡፡ ቀደም ብሎ አብዮታዊ ሠራዊት ውስጥ የአየር ወለድ መኮንን ሲሆን፤ 12 ጊዜ ከአየር ላይ ከዘለለ በኋላም የጦር ኃይሎች የሬዲዮ ፕሮግራም ባልደረባ ሆኖ ሰርቷል፡፡ በሽግግር ወቅት በግል መጽሔቶች ላይ ሲሰራ ከቆየ በኋላ የራሱን…
Rate this item
(8 votes)
ክፍል 7፡ ‹‹ባጫ ደበሌ ተማረከ!!›› https://youtu.be/XRbmhFKRdRw ህዳር 15 ቀን 2013 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣ በምዕራባዊ ትግራይ ዞን «ማይካድራ» ከተማ የተፈፀመውን የጅምላ ጭፍጨፋ ማጣራቱንና የመጀመሪያ ዙር ሪፖርት ማጠናቀሩን ገለፀ። ኮሚሽኑ በሁለት ዙር ባደረገው ማጣራት፣ ህወሓት በዳንሻ መሸነፉን ተከትሎ በወሰደው የቂም በቀል…
Rate this item
(0 votes)
መጽሐፉን-ገለጥ እያደረኩ ሳየው ዜማ ያላቸው፣ ግጥማዊ ንዑስ ርዕሶች፣ በዓይኔ ፊት ሲደንሱ ነፍሴ ማለለች። በየመግቢያው እንደኔ ግጥም ለሚወድድ ሰው፣ ስሜት ኮርኳሪና ሀገራዊ ስንኞችም ወረቀቱ ላይ ተቃቅፈው ክራር ይመታሉ። … “የመደመር መንገድ” እንደ ቀድሞው “መደመር” እሾህ የተጠቀጠቀባት ጽጌረዳ ሆና እንደማትወጋኝ፣ ግን በውበትና…
Rate this item
(1 Vote)
 "--ስቃይ ተለማምደናል፤ ጭካኔ ከሱቅ እንደምንገዛው የሻይ ቅጠል ያክል የየቀን ግብራችን ሆኗል፡፡ በጋራ እየታመምን በጋራ እንክዳለን፡፡ በጋራ ለመታከም ፈርተን በየፊናችን መድሀኒታዊ ድብብቆሽ እንጫወታለን፡፡ ዝምታችንም አነጋገራችንም ቅስም ሰባሪ እየሆነ መጥቷል፡፡-" መሐረቤን… (Suspicions)አንድ የጌትነት እንየው ግጥም አለ፤ ’የሀበሻ ልጆች’ የሚል፡፡“ምናል ብትረሱን ምነው ብትተውንጎበዝ…
Saturday, 20 March 2021 12:28

ጆቫኒ ሪኮና ጊታሩ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሰሞን ፋና ቲቪ የአንጋፋውን ጊታር ተጫዋች ጆቫኒ ሪኮን የሙዚቃ ሕይወት የቃኘ ዝግጅት አቅርቦ ነበር። ከድምፃውያን ጀርባ ሆነው ሙዚቃውን የሚመሩት አቀናባሪዎች፤ ግጥምና ዜማ ደራሲዎች፤ አዋሃጆች፤ የድምፅ መሀንዲሶችና የመሳሰሉት እንዴት እየተቀናጁ ትልቁን ሥዕል እንደሚያወጡ ያሳያል። ወደ ጆቫኒ ስንመጣ በተለይ እሱ ይታወቅበታል…
Rate this item
(3 votes)
ክፍል 6፡- ‹‹በጦርነቱ ብልፅግና አሸንፎ ትግራይን የሚገዛ ከሆነ እኔ ራሴን አጠፋለሁ!!›› በክፍል - 5 ትረካዬ ጦርነቱ ወደ መቀሌ እየተቃረበ መሄዱንና እኔም ከመቀሌ ለመውጣት ከጓደኞቼ ጋር መመካከር መጀመሬን ነግሬያችሁ ነበር ያቆምኩት፡፡ ዛሬም ከዚያው ካቆምኩበት እቀጥላለሁ፡፡ ‹‹የዐቢይና የአማራ ፖለቲካ አንድ መሆኑ በጣም…
Page 12 of 228