ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“ለልጆች የምንሰጠው ትልቁ ስጦታ ጊዜ ነው” በቤተሰብ አማካሪዎች ዘንድ አንድ የተለመደ አባባል አለ፡፡ “ልጅ ፊት ያለን ድንጋይ አታንሳ፤ ድንጋይ እንዳለ ንገረው" ይላሉ፡፡ የቤተሰብ ድርሻ ልጁን በመረጃ ማስታጠቅ ነው፡፡ልጆቻችንን የምናስታጥቅበት ፣ በራስ የመተማመን አቅማቸውን የምናጎለብትበት አንዱ መንገድ ደግሞ ከእነርሱ ጋር በምናሳልፈው…
Rate this item
(0 votes)
አድማስ ትውስታ ይህችን መጣጥፍ እንዳሰናዳ ያነሳሱኝ ሁለት ምክንያቶች ናቸው፡፡ አንደኛ አሁን ያለንበትን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግር ለመፍታት፣ የብሄር ፖለቲካን ወይም አራማጆችን መርገምና የርዕዮት የዜግነት ፖለቲካን ማወደስ በቂ እንዳልሆነ ተገንዝበው፣ የርዕዮት (የዜግነት) ፖለቲካ አራማጆች በተግባር መራመድ መቻል አለባቸው ብዬ ማመኔ ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ትዝ ይላችኋል፤ በዚያን ሰሞን እንኳን ዶከተር ዐቢይ በቴሌቪዥን ቀርቦ “የሕዳሴው ግድብ ፍፁም ሆኖ መጠናቀቅ አለበት” እያለ በቴሌቪዥን ሲያወራ። ካልረሳችሁት እሱን ተከትለው ሌሎችም ኢትዮጵያውያን፣ “ግድቡ የእኔ ነው፤ ግድቡ የእኛ ነው” እያሉ በቴሌቪዥን ቀርበው ሀሳባቸውን ሲያንፀባርቁ ነበር። አሁን ትዝ አላችሁ?!ታዲያ በዚያን ጊዜ…
Rate this item
(1 Vote)
በዙሪያችን የምናያቸው ሁኔታዎች "ኢትዮጵያ ትፈርሳለች" ብሎ ስለሚያስተጋባ፥ ስጋታችን ለባለ አዕምሮ ሰው ትክክል ሊመስል ይችላል። ይሁን እንጂ በዓይነ ሥጋ ከሚታየውና ከሚሆነው ትዕይንት ጀርባ ያለውን እውነት ለሚያስተውል ሰው፥ የኢትዮጵያ ትንቢት ፍፃሜ ዋዜማ ላይ እንደሆንን ፍንትው ብሎ ይገለጥለታል።ለመሆኑ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች…
Rate this item
(1 Vote)
 "፡- 58% የአሜሪካ ጎልማሳ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱ በኋላ ፈጽሞ ሌላ መፅሐፍ አላነበበም፡፡ 30% የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃትምህርት ያጠናቀቁ መፅሐፍ አላነበቡም፡፡ 42% የሚሆኑ የኮሌጅ ምሩቃን ሌላ መፅሐፍ አላነበቡም፡፡ 80% የሚሆኑ የአሜሪካጎልማሶች ከ2016 በፊት በነበሩት በ5 ዓመታት ወደ መፅሐፍ መሸጫ መደብር አልሄዱም፡፡›› በየዓመቱ…
Rate this item
(0 votes)
ውሃን በዘላቂነት ለማልማት የሚያስችል ቻርተር የፊታችን ሐሙስ ይፈረማል ውሃን እንደቀደመው ጊዜ ቆፈር ቆፈር አድርጎ ማግኘትና ወደ ምርትነት መቀየር ከጊዜ ወደ ጊዜ አዳጋች እየሆነ መምጣቱ አሳሳቢ ስለመሆኑ ውሃን በጥሬ እቃነት የሚጠቀሙ ፋብሪካዎች ስጋታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ። ለዚህም ምክንያቱ የትኛውም አካል ቢሆን ውሃን…
Page 2 of 228