ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
“ባለፈው ሳምንት ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዋጋ ያስከፍላል” በሚል ርዕስ ስር ከመጠን በላይ ዲጂታል ቴክኖሎጂንና ሶሻል ሚዲዲያን መጠቀም ሊፈጥር የሚችለውን አሉታዊ ተፅእኖ ለማየት ሞክረናል፡፡ በዚህ ሳምንት “ከዲጂታል ቴክኖሎጂ ጉዳት ለመዳን ምን እናደርግ?” በሚለው ርዕስ ስር እንነጋገራለን፡፡ ዲጂታልና ሶሻል ሚዲያን “ከመጠን በላይ” መጠቀም…
Rate this item
(0 votes)
ሮሚዮ ሮሚዮ የልቤ ወለላ እባክህ ለውጠው ስምህን በሌላሮሚዮና ጁሊየት - ትርጉም በከበደ ሚካኤል። ይህ የሼክስፒር ዝነኛ ድርሰት “ስም ውስጥ ምናለ?” የሚል አነጋገርን ፈጥሯል። ሰሞኑን ቱርክ ስሟ ውስጥ ምን እንዳለ እየፈለገች ትመስላለች፡፡ የማሻሻያ ዘመቻም ጀምራለች። ታሪካዊው በሆነው ስሜ #ቱርኪየ; ልባል እያለች…
Rate this item
(1 Vote)
(በቲፎዞ ሞድ ውስጥ የሚገኙ ሁለት ቅኝቶች ናቸው፡፡) ጨልሞበት የሚያጨልም ሰው አለ። “ፍቅሯ ቀለለ ስል፤ እሷን አዘዘብኝ፤ ልታንገላታኝ ነው” ብሎ ያንጎራጉራል። የፍቅር ሃያልነትን ለመግለፅ የተዘፈነ አይመስለውም። “ፍቅር ሲታደስ”፣ መንፈስን የሚያስደስት ሳይሆን፣ ሕይወትን የሚያጨልም ይሆንበታል፡፡ ይሄ፣ ጭፍን የተቃውሞ ቅኝት-(setting) ነው።ሌላ ደግሞ አለ።…
Rate this item
(1 Vote)
 - ከዳላስ ማህበረሰብ በአንድ ቀን ብቻ ከ350 ሺ ዶላር በላይ አሰባስበናል አቶ ዘውገ ቃኘው ከዳላስ ቴክሳስ የመጡ እንግዳ ናቸው። በአሜሪካ ለ40 ዓመት ግድም ኖረዋል። በሪል ስቴት ስራ ላይ የተሰማሩ የቢዝነስ ሰው ሲሆኑ፣ ጎን ለጎን በጋዜጠኛ ሙያ ይሰራሉ ከልጅነታቸው ጀምሮ ጋዜጠኝነት…
Rate this item
(1 Vote)
«ነገሮችን እንደራሳቸው (እንደነገሮቹ) አይደለም የምንመለከታቸው፡፡ ይልቁንም እንደራሳችን ነው የምናያቸው” የሚል አገላለጥ ከኪዩባ ፈረንሳዊቷ ጸሀፊ አንጄላ አናኢስ ኒን ነው የተገኘው፡፡ በ’አይሁዳውያን ጥንታዊው ታልሙድ የቀደመ ምንጭ አለው’ ይላሉ በሰሎቹ፡፡ እና የምናየው እንደምናየው ነገር ባህርይና ተፈጥሮ ወይም ይዘትና ምንትነት አይደለም፡፡ የምንተረጉመውም የምንመለከተውም -…
Rate this item
(1 Vote)
(የጥቅሙን ያህል ጉዳትም ያስከትላል) ዴብራ ብራድሊ ሩደር የተባለች የኮሙኒኬሽን ባለሙያና የሃርቫርድ መፅሔት ጸሐፊ ስለ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ስትናገር በምሳሌ እንዲህ ብላለች፡- “እሳት ምግብን ለማብሰል ትልቅ ግኝት ነው፤ ነገር ግን ማወቅ ያለብን እሳት የሚጎዳና የሚገድል መሆኑንም ጭምር ነው፡፡” የሰዎች አኗኗር ለውጥን ተከትሎ…
Page 10 of 246