ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
አድማስ ትውስታ ኢትዮጵያ በብዙ ነገሮች 1ኛ እየወጣች በአጠቃላይ ድምር መጨረሻ የሆነችበት ምክንያት አንድ አጎቴ ስለ ጣሊያን ወረራ ሲያወሩ ፈረንጅ ኢትዮጵያን ለመያዝ ዘወትር የሚመኝበትና የማይተኛበት ምክንያት፣ “ይህን እንደዋዛ የምናየውን ዋርካ ሁሉ እነሱ በሀገራቸው ፉርኖ ስለሚያደርጉት ወይም ወደ ፉርኖነት ስለሚለውጡት ነው” ሲሉ…
Rate this item
(4 votes)
ጥናቶች እንደሚጠቁሙት በመላው አለም እድሜያቸው ከ2-17 ዓመት ያሉ አንድ ቢሊዮን ልጆች የተለያዩ ጥቃቶች ይደርስባቸዋል፡፡ የጥቃቶቹ መገለጫዎች ደግሞ አካላዊ፣ ፆታዊና ስነልቦናዊ ናቸው፡፡ በማንኛውም ሰው፣ በማንኛውም ስፍራ በልጆች ላይ ጥቃት ሊፈጸም ይችላል፡፡ ጥቃቱ በቤተሰብ፣ በቅርብ ዘመድ፣ በባል፣ በወንድም፣ በመምህራን፣ በቢሮ ሃላፊዎች፣ በመሪዎችና…
Rate this item
(0 votes)
"--በእርግጥም የርባገረዱ ልጅ እግሩ ስብሃት፣ እንደ ካህሊል ለዓለምና ለሕይወት አይናፋር ነበር፡፡ ግን ተስፋዬ ገሠሠን፣ ሰለሞን ደሬሳን፣ ሀና ይልማን፣ በዓሉ ግርማን የመሳሰሉ ወዳጆቹ ተራ በተራ እጁን ይዘው እየሳቡ ወደ ሕይወት ይሉት የሚያዳፋ አዙሪት አንደረደሩት፡፡--" የአንዳንድ ሰዎች ሕይወት የሆነ ገጽ የጎደለው፣ ደራሲው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም. የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል የተኩስ አቁም ማወጁን ተከትሎ፣ የግንኙነት መስመሮች በመቋረጣቸው፣ የክልሉ ነዋሪዎች የሚገኙበት ሁኔታ እንደሚያሳስበውና መንግስት የነዋሪዎችን ደኅንነት ለማስጠበቅ የሚረዱ እርምጃዎች በአፋጣኝ ሊወስድ እንደሚገባ ገለጸ። በክልሉ የተቋረጡ መሰረታዊ አገልግሎቶችን…
Rate this item
(0 votes)
• በጊዜ ያልገቱት ጦርነት፣ ስነምግባርን ያሳጣል፤ ማጣፊያው ያጥራል። • ካልተጠነቀቁ፣ ጦርነት ሱስ ይሆናል፡፡ ጥላቻን እየዘሩ ጦርነትን የማጨድ ሱስ (በኤሪስ ታሪክ)፡፡ • በሰላም ያልተተካ ጦርነት፣ ያሰክራል፡፡ ማንነትን ያስረሳል፡፡ ከሰውነት ተራ ያስወጣል (በሴክመት ታሪክ)፡፡ አጀማመሩ በአርበኝነት ነበር ይላሉ። “ለእውነት የሚቆም፣ ለቅንነት የሚተጋ፣…
Rate this item
(0 votes)
 • ሕፃን አዋቂውን እየፈጀች ሰውን ከምድረ ገፅ ልታጠፋ ነበር - አንበሳዋ ሴክመት፡፡ በጥንታዊቷ ግብፅ ውስጥ፣ ገናናው የጦርነት ጌታ ሄሩ ነው - በግሪክኛ ሆረስ ይሉታል። ግን፣ አስተዳዳሪ ንጉሥም ነው - ጦርነት መደበኛ የሁልጊዜ ስራው አይደለም። ሌሎች ሥራዎች አሉት። ሴክመት ደግሞ አለች።…
Page 8 of 231