ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
(የአንዲት ገጽ ሙሾ ለመከነው ትውልድ) ሰሞኑን ደርሶ በል በል የሚለኝ ደመነፍሴ አንደርድሮኝ፣ የአስማማው ኃይሉን ‹ከደንቢያ ጎንደር እስከ ዋሺንግተን ዲሲ› የተሰኙ ሁለት ቅጽ መጻሕፍት ለሦስተኛ ጊዜ እያነበብኩ ነበር፡፡ ሦስተኛ ዙር ንባቤ ልክ የመጀመሪያ የሆነ ያኽል አቅሌን እስክስት ድረስ መቆዘምን አሸከሞኝ ሰነበተ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
እንደ መግቢያካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ [በግርድፉ የጥራት ሲኒ እንበለው ይሆን] የቡና የጥራት ውድድር ነው። ባለፉት 20 ዓመታት የጥራት ውድድር በዋና ዋና የቡና አብቃይ አገራት ውስጥ ሲካሄድ ቆይቷል፡፡ በኢትዮጵያ ውድድሩ የተጀመረው ባለፈው ዓመት ነው። ዓላማው ከተመረቱት ቡናዎች መካከል የተሻለውን ቡና መርጦ፣ በዓለም…
Rate this item
(2 votes)
ዩኒሴፍ ባወጣው ሪፖርት መሰረት፤ በመላው አለም ከስምንት ልጆች መካከል አንዱ ለፆታዊ ጥቃት ይጋለጣል፡፡ ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 19 ክልል ውስጥ ከሚገኙ 20 ሴት ልጆች መካከል አንዷ ደግሞ አስገድዶ መድፈር ይፈጸምባታል። ምንም እንኳን ጥቃቱ ጾታን የሚለይ ባይሆንም፣ ከሁለት እስከ ሶስት እጥፍ ጥቃት…
Rate this item
(0 votes)
ለበርካታ አስርተ ዓመታት ተጠናውቶን የቆየው አክራሪና አግላይ የፖለቲካ አስተሳሰብ በርካታ የለውጥ አጋጣሚዎችን አምክኖና የብዙዎችን ህይወት አሳጥቶን፣ ዛሬ ላለንበት እጅግ አሳሳቢና አስጨናቂ ሃገራዊ ሁኔታ አድርሶናል። ያለፉት ሰላሳ ዓመታት የሃገራችን ፖለቲካ ዋነኛው ተዋናይ የነበረው ‘ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ’ (ህወሃት)፣ ጽንፈኛ አብዮታዊ ዲሞክራሲዊነትን…
Rate this item
(1 Vote)
አድማስ ትውስታ ጥጋዊ፣ ጽንፋዊው፣ ዋልታዊበማህበራዊነትና በሉአላዊው ግለሰብ (Sovereign self) መካከል ሁልጊዜ ውጥረት አለ። “እኔ” ያለ “እኛ” ትንፋሽ ሲያጥረው፣ “እኛ”ም “እኔ” ከሌለ ህልውናም የለውም። ተፈላላጊም ናቸው፣ ተጠፋፊም ናቸው። “እኛ” “እኔ”ን ውጦ አይጠረቃም፣ “እኔ”ም የ “እኛ” ፍላጎቱ አያቆምም። ባጭሩ ማህበራዊነት ያለ ግለሰብ፣…
Rate this item
(1 Vote)
ሁለት ናቸው - በዱሩ በጫካው የገነኑ ብርቱ ባላንጦች።ባላንጦቹ ሁልጊዜ ጦርነት ላይ ናቸው። አንዱ ጥቁር ነው። ጨለማን ያመለክታል - የተስፋ ቢስነት ምሳሌ።አንዱ ነጭ ነው። ብርሃንን ያመለክታል - የተስፋ ምሳሌ።ጥያቄው፤ “የትኛው ያሸንፋል?” የሚል ነው። የትኛው ያሸንፋል? ጨለማ ወይስ ብርሃን?“እንዴት ማወቅ ይቻላል? ማወቅ…
Page 6 of 231