ህብረተሰብ

Saturday, 04 September 2021 13:39

የአድማስ ትውስታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የ3007 ዓ.ም ትውልድ ትርክት (ደባኪ - ጋፋት - ጉባ)አንድ ሰው ‹‹የኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ›› ሲል፤ ለመግለፅ የፈለገው የኢትዮጵያን የቅርብ ዘመን ታሪክ መሆኑ ግልፅ ነው። ትኩረቱ ከአፄ ቴዎድሮስ ወዲህ ባለው የሐገሪቱ ታሪክ መሆኑ ይገባናል፡፡ ከዚህ ያለፈ ትርጉም ሊኖረው አይችልም። ግን ‹‹ዘመናዊ ታሪክ››…
Rate this item
(3 votes)
(የኢትዮጵያን ስልጣኔ ቀለማት ፍለጋ) Nicolas Joly (እ.ኤ.አ 1812 - 1885) ‹Man before metals› በተሰኘ መጽሐፉ፤ የሰው ልጅ ከድንጋይ ዘመን ወጥቶ የተረጋጋ የሕይወት እንዲመሰረትና ቋሚ መኖሪያ እንዲገነባ ምክንያት የሆኑት ከእሳት በተጨማሪ የምድጃ (hearth)፣ ብረት ማቅለጫ (forge)፣ እና መሰዊያ (altar) የመሳሰሉትን መፈልሰፉ…
Rate this item
(1 Vote)
“የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ በርትተን እንድንሰራ ያግዘናል” - ም/ኮማንደር ብርሀኑ ቱፋ የዋን ውሃ አምራች ኩባንያ የሆነውና በሶስተኛ ትውልድ የሚመራው አባሃዋ ትሬዲንግ ዋና መስሪያ ቤቱ በሚገኝበት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍል ከተማ ለሚገኙና ከፍተኛ የትራፊክ እንቅስቃሴና አደጋ ይከሰትባቸዋል ተብለው በተለዩ አምስት ቦታዎች ላይ…
Rate this item
(2 votes)
“ለልጆች የምንሰጠው ትልቁ ስጦታ ጊዜ ነው” በቤተሰብ አማካሪዎች ዘንድ አንድ የተለመደ አባባል አለ፡፡ “ልጅ ፊት ያለን ድንጋይ አታንሳ፤ ድንጋይ እንዳለ ንገረው" ይላሉ፡፡ የቤተሰብ ድርሻ ልጁን በመረጃ ማስታጠቅ ነው፡፡ልጆቻችንን የምናስታጥቅበት ፣ በራስ የመተማመን አቅማቸውን የምናጎለብትበት አንዱ መንገድ ደግሞ ከእነርሱ ጋር በምናሳልፈው…
Rate this item
(0 votes)
አድማስ ትውስታ ይህችን መጣጥፍ እንዳሰናዳ ያነሳሱኝ ሁለት ምክንያቶች ናቸው፡፡ አንደኛ አሁን ያለንበትን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግር ለመፍታት፣ የብሄር ፖለቲካን ወይም አራማጆችን መርገምና የርዕዮት የዜግነት ፖለቲካን ማወደስ በቂ እንዳልሆነ ተገንዝበው፣ የርዕዮት (የዜግነት) ፖለቲካ አራማጆች በተግባር መራመድ መቻል አለባቸው ብዬ ማመኔ ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ትዝ ይላችኋል፤ በዚያን ሰሞን እንኳን ዶከተር ዐቢይ በቴሌቪዥን ቀርቦ “የሕዳሴው ግድብ ፍፁም ሆኖ መጠናቀቅ አለበት” እያለ በቴሌቪዥን ሲያወራ። ካልረሳችሁት እሱን ተከትለው ሌሎችም ኢትዮጵያውያን፣ “ግድቡ የእኔ ነው፤ ግድቡ የእኛ ነው” እያሉ በቴሌቪዥን ቀርበው ሀሳባቸውን ሲያንፀባርቁ ነበር። አሁን ትዝ አላችሁ?!ታዲያ በዚያን ጊዜ…
Page 3 of 229