ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
አድማስ ትውስታ ሄዋን እባላለሁ፤ ዛሬ ተክዤ ነው የዋልኩት፡፡ ወጣት ነኝ፤ ወጣትነቴን ግን ብዙ ነገሮች ጎድተውታል---ሃዘን፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ግራ መጋባት ወዘተ፡፡ ሰው ነፍስ ካወቀ ጀምሮ በሃዘንና በስጋት ይኖራል? እኔ የኖርኩት እንደዚያ ነው፡፡ ቀደም ሲል በትምህርት ቤት ውስጥ እና ሌሎች ሰዎች ሲያወሩ…
Rate this item
(0 votes)
 ለታሪክ ያለኝ ፍቅርና መቆርቆር ከዛሬ አርባ ስምንት ዓመት በፊት ጀምሮ የነበረ ቢሆን ኖሮ፤ አባቴ ቀኛዝማች አስረስ ጀምበሬ “ቢቡኝ” ላይ አገሩን ከድቶ ከጦር ሜዳ ከተመለሰው ከደጃዝማች ገሠሠ በለው ጋር ስለ አደረጉት ጦርነት፤ ከደጃዝማች በላይ ዘለቀና ከደጃዝማች ነጋሽ በዛብህ ጋር ስለነበራቸው ግንኙነት፣…
Rate this item
(0 votes)
- ሚዲያው ቢያግዘን ኖሮ ብልጽግና ፓርቲን የሚገዳደር እጩ ማቅረብ እንችል ነበር - ነገ ገዢው ፓርቲ ተነስቶ እኔ ነኝ ያቋቋምኳቸው ሊል ይችላል - አዲስ አበባ የየትኛውም ክልል አካል ነች ብንል አናምንም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤቶች 573 እጩዎችን በማቅረብ፣…
Rate this item
(0 votes)
 አድማስ ትውስታ ሸክላ ሳህን ተሰባሪ ነው። ትንሽ ቀውስ፤ ስፍራውን ያስለቅቀዋል። ወደ ቀደመ ስፍራው አይመለስም። ከቀውሱ በኋላ እሳት መጫሪያ መሆን ከቻለ ትልቅ ነገር ነው። የተሰባሪ ተቃራኒ የማይሰበር ይመስለናል፤ ነገር ግን አይደለም። የማይሰበር ነገር ማለት፤ በቀውስ ምክንያት ስፍራውን በጊዜያዊነት ቢለቅም፤ ከአፍታ ቆይታ…
Rate this item
(0 votes)
“የመንግስታቱ ማህበር ዋና ዓላማና ግብሩ፣ ኃይለኛው መንግስት አቅሙን ተማምኖ ደካማውን እንዳያጠቃ ትክክለኛውን ፍርድ ለመስጠትና የትልቁንም ሆነ የትንሹን መብት በእኩል ለማስከበር ስለሆነ አንድ አባል መንግሥት የፈፀመውን ግፍ ዘርዝሬ በማቅረብ ፍርዳችሁን እጠይቃለሁ። ዛሬ ባለንበት ሰዓት ከሁሉም ይበልጥ የዓለምን ህዝብ እጅግ ሊያስጨንቀውና ሊያሳስበው…
Rate this item
(0 votes)
ከሁሉ በማስቀደም፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድና መንግስታቸው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለማበልጸግ፣ ወደ ሃገር ውስጥ ለማስገባትና አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ የሚሰጡትን ትኩረት ለማድነቅ እወዳለሁ። ዓለማችን እየገባችበት ካለው የአራተኛው የኢንዱስትሪ አብዮት ዘመን አኳያ ራሳችንን ዘመኑ ባፈራቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ማስታጠቅ አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን…
Page 12 of 229