ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የመምረጥ መብት እ.ኤ.አ በ1948 በወጣው ሁሉን አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ (UDHR) (አንቀጽ 21)፣ የሲቪል እና የፖለቲካ መብቶች ቃልኪዳን (ICCPR) (አንቀጽ 25) እና በሌሎች ድንጋጌዎች ላይ መሰረታዊ ከሆኑ ዴሞክራሳዊ መብቶች አንዱ እንደሆነ በግልጽ ሰፍሯል፡፡ በአንድ በኩል እነዚህን ድንጋጌዎች ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው መሆኑ፣…
Rate this item
(2 votes)
“የወደመብኝ ንብረት እስከ 40 ሚ.ብር ይገመታል” ወይዘሮ ዘነቡ አዘነ ይባላሉ። የኤፍራታ ግድም ወረዳ የአጣዬ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ተወልደው ያደጉት ደግሞ በቀድሞው ገምዛ ወረዳ ማጀቴ ከተማ ነው። ወይዘሮዋ የ5 ልጆች እናት ሲሆኑ ልጆቻቸውን ያለ አባት ለማሳደግ ብዙ ወርደውና ወጥተው ለወግ ለማዕረግ…
Rate this item
(0 votes)
የመጀመሪያዋ የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር "--ይህች አገር ከረሃብ፣ ከጦርነትና ከግጭት ጋር አብሮ የሚነሳ ስሟን አድሳ መልካም ገፅታ መጎናጸፍ እንደምትችል አምናለሁ። የዕድሜ ባለፀጋ ጥንታዊት አገር ናት። የትልቅ ባህል ባለቤት ናት፤ አሁን ደግሞ ፈጣን ግስጋሴዋ ጉልበት እያገኘ ነው። የኔ ምኞት፤ ኢትዮጵያ የሰላም፣ የብልጽግናና…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባን በሚመለከት፣ ኢዜማ ያዘጋጀው የምርጫ መወዳደሪያ ሰነድ፣ ምን ምን እንደያዘ ለመቃኘት እንሞክር። በቅድሚያ፣ ብዙ ሰዎችን ከሚያሳስብ ጉዳይ እንጀምር - ከመኖሪያ ቤት እጦት።በመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ዙሪያ፣ “መመሪያዎችንና ደንቦችን በማሻሻል፣ ቀልጣፋና ከሙስና የፀዳ” አገልግሎት እንደሚሰጥ ኢዜማ ይገልፃል - በአንቀፅ 61። የግንባታ…
Rate this item
(0 votes)
• የኢትዮጵያውያን ውለታ በህዝባችን ልብ ውስጥ ለዘላለም ይኖራል” ኮሪያውያን • የኢትዮጵያኑ ጀግንነት ብቻ ሳይሆን ሰብአዊነትና ደግነትም አሳይተዋል • ኢትዮጵያ ጦር ከመላክ ባሻገር ለደቡብ ኮሪያየ400 ሺ ዶላር ድጋፍ አድርጋለች • በጦርነቱ ድምፃዊ ካሳ ተሰማና አትሌት ማሞ ወልዴ ተሳትፈውበታል፡፡ ከዛሬ 71 ዓመታት…
Rate this item
(0 votes)
 • የምርጫ ክርክሮችን ሰማችሁ? የአገራችን “ለውጥ”፣ በመቶ አመትም የሚያልቅ አይመስልም። እያንዳንዱ ፓርቲ፣ በየፊናው “የለውጥ አብዮት” ለማወጅ ይፎክራል። • የአገራችን ፓርቲዎች የህብረት ዝማሬ፣ “ለውጥ” የሚል ሆኗል። የአምስት ዓመታ “የለውጥ ማዕበል” ለጊዜው አይበቃንም? • አገር ማለት፣ “ሕግና ሥርዓት” ማለት እንደሆነ፣ ያለ ሰላምና…
Page 11 of 229