ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
በኢንቨስትመንት ዘርፍ በተቀዳጁት የላቀ ስኬት የሚታወቁት አሜሪካዊ ቢሊየነርና ችሮታ አድራጊ ዋረን በፌ፤ እንደማንኛውም ሰው ብዙ ችግሮችና ውጣ ውረዶች ተጋፍጠዋል ሳያሰልሱ ተግተው በፅናት በመስራት ግን የስኬት ማማ ላይ ሊወጡ ችለዋል፡፡ የዓለማችን ቁጥር 1 ባለጸጋ ሊሆኑም በቅተዋል፡፡ በቢሊዮኖች የሚገመት ገንዘብ ለችሮታ አድራጊዎች…
Rate this item
(0 votes)
“በመጀመሪያ ትንሽ ድርጅት እሰራለሁ፣ ይህችን ድርጅት አሰፋና ሰራተኛ እቀጥራለሁ፤ አስከ 1 ሺህ 700 ሄክታር በሚገመት ቦታ ዘመናዊ እርሻ ይኖረኛል፤ ከእርሻ በሚገኘው ገቢ ወላጅ ያጡና የጎዳና ተዳዳሪ ህፃናትን የሚረዳ ድርጅት እሰራለሁ፡፡ የሀገሬን ድህነት ወደ ተንደላቀቀ ኑሮ እቀይራለሁ፡፡ ዩኒቨርቲ እሰራለሁ፤ የሀገሬን ሰዎች…
Rate this item
(0 votes)
(የሜሪ ሀስከልና የካህሊል ጅብራን ጥቂት ደብዳቤዎች ለቅምሻ) [ከሜሪ የግል ማስታወሻ የተወሰደ] ቦስተን ሚያዚያ 20፣ 1911 (እ.ኤ.አ)[ለእግር ጉዞ] ከስዊንበርን (swinburne) ተነሳን፡፡ እየሳቀ...‹‹እዚህ ያሳለፍኩት ጊዜ ምንኛ ውብ ነበር! እዚህ ስሆን ብቻ ሕይወትን ኑረትን በሙላት አስተናግዳለሁ፡፡ በሌላ ጊዜና ሌላ ቦታማ በድን ነኝ፤ ግዑዝ፡፡››…
Tuesday, 09 November 2021 00:00

ትውስታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በሀሳብ መንገድ ላይ “ኢ-ፍትሃዊ በሆነ መንገድ የበደለ ወይም የገደለ ዕድሜ ልኩን ይሞታል፡፡… ያውም በየቀኑ፡፡ ያሰረም እንደ ታሰረ ይኖራል። ነፃነት፤ የስጋት ምቾትና የማስመሰል ጉዳይ አይደለም፡፡ የመንፈስ መነቃቃትና የአስተሳሰብ ርቀት እንጂ!! aፍትሃዊ ሰዎች የመንፈስ ነፃነት አላቸው።-” ሴትየዋ በእርጅና ምክንያት ሕይወታቸው ያለፈውን የአባቷን…
Rate this item
(0 votes)
 ሀገራችን ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለያዩ ጊዜያት እጅግ አስቸጋሪና አስከፊ የሆኑ ሁኔታዎችን ሲጋፈጡ የኖሩ ቢሆንም፣ በተለይ ከ2008 ዓ.ም ሕዝባዊ ንቅናቄ ጀምሮ እስካሁኗ ቀንና ሰዓት ድረስ እጅግ ከባድ የሆነ የስቃይና የመከራ ጊዜ እያሳለፉ ይገኛሉ። ሀገራችንና ሕዝባችን ይህን እጅግ ከባድ የሆነ የስቃይና የመከራ…
Rate this item
(0 votes)
 የትምህርት ዝግጅትየመጀመሪያ ዲግሪ በባዮሎጂ - ከአ.አ.ዩ ሳይንስ ፋኩሊቲዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ዶክተር ኦፍ ዴንታል ሰርጅን - ከአትላስ የጤና ሳይንስ ኮሌጅየስራ ዘርፍና ልምድ“የዶ/ር ሙሉ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ” መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ“የአቤት ታክሲ” መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ የአዲስ አበባ አስተዳደር…
Page 5 of 234