ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
እንደምን ነህ ማንም? ኑሮ እንዴት ይዞሃል? አለሁ እኔ ምንም … አለሁ እንደምንም፡፡ አንተ ግን እንዴት ነህ? በሎሬት ፀጋዬ ሰላምታ ቅማንት ነህ ሽናሻ፣ አገው ነህ ወላይታ፣ ሃድያ ነህ ከምባታ … ወይስ ካህን ነህ አረመኔ፣ ገበሬ ነህ ወታደር፣ ባላባት ነህ ወይስ ገባር……
Rate this item
(4 votes)
ማብቂያ የለሹ የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ኢትዮጵያ አገራችን በችግር አዙሪት ውስጥ የተዘፈቀች ይመስላል። ዋናው የችግሩ ምንጭ ከወያኔ ጋር የተያያዘ ቢሆንም፣ ምርጫውና የዓባይ ወንዝ ነገርም ዕረፍት የሚነሱ ጉዳዮች ሆነው ከርመዋል። ችግሩን ይበልጥ ያወሳሰበው ደግሞ ማብቂያ የሌለው የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ነው።…
Rate this item
(0 votes)
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 26 ቀን 2013 ዓ.ም ታትማ ለንባብ በበቃችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ”ህብረተሰብ” አምዷ፡- የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ክርስትያናዊ ማህበር /ወ.ወ.ክ.ማ/ “ማኔጅመንት” “ ግልጽ ደብዳቤ፡- ለጠ/ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አዲስ አበባ” ብሎ የፃፈውን አጭር ደብዳቤ ደጋግሜ አነበብኩት፡፡ በግሌ ገና…
Rate this item
(1 Vote)
አድማስ ትውስታ ኢትዮጵያ በብዙ ነገሮች 1ኛ እየወጣች በአጠቃላይ ድምር መጨረሻ የሆነችበት ምክንያት አንድ አጎቴ ስለ ጣሊያን ወረራ ሲያወሩ ፈረንጅ ኢትዮጵያን ለመያዝ ዘወትር የሚመኝበትና የማይተኛበት ምክንያት፣ “ይህን እንደዋዛ የምናየውን ዋርካ ሁሉ እነሱ በሀገራቸው ፉርኖ ስለሚያደርጉት ወይም ወደ ፉርኖነት ስለሚለውጡት ነው” ሲሉ…
Rate this item
(4 votes)
ጥናቶች እንደሚጠቁሙት በመላው አለም እድሜያቸው ከ2-17 ዓመት ያሉ አንድ ቢሊዮን ልጆች የተለያዩ ጥቃቶች ይደርስባቸዋል፡፡ የጥቃቶቹ መገለጫዎች ደግሞ አካላዊ፣ ፆታዊና ስነልቦናዊ ናቸው፡፡ በማንኛውም ሰው፣ በማንኛውም ስፍራ በልጆች ላይ ጥቃት ሊፈጸም ይችላል፡፡ ጥቃቱ በቤተሰብ፣ በቅርብ ዘመድ፣ በባል፣ በወንድም፣ በመምህራን፣ በቢሮ ሃላፊዎች፣ በመሪዎችና…
Rate this item
(0 votes)
"--በእርግጥም የርባገረዱ ልጅ እግሩ ስብሃት፣ እንደ ካህሊል ለዓለምና ለሕይወት አይናፋር ነበር፡፡ ግን ተስፋዬ ገሠሠን፣ ሰለሞን ደሬሳን፣ ሀና ይልማን፣ በዓሉ ግርማን የመሳሰሉ ወዳጆቹ ተራ በተራ እጁን ይዘው እየሳቡ ወደ ሕይወት ይሉት የሚያዳፋ አዙሪት አንደረደሩት፡፡--" የአንዳንድ ሰዎች ሕይወት የሆነ ገጽ የጎደለው፣ ደራሲው…
Page 8 of 231