ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ደራሲና ፈላስፋውን በጨረፍታ አልበርት ካሙ ፈረንሳዊ ደራሲ፣ ፈላስፋ፣ ጋዜጠኛ፣ ጸሐፌ-ተውኔትና ተዋናይ ነው። የተወለደው ጥቅምት 7 ቀን 1913 ዓ.ም ሞንዶቪ አልጀሪያ ውስጥ ነው፡፡ ገና ጨቅላ ሳለ አባቱን በሞት በማጣቱ ያደገው በእናቱ እጅ ነው፡፡ የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈው በአስከፊ ድህነት ውስጥ ነበር፡፡ በአልጀርስ…
Rate this item
(7 votes)
ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ የመጣችው ተማሪ ኢየሩሳሌም ታደሰ መንግስት ከህወኃት ጋር የተገባውን ጦርነት ተከትሎ ሰኔ ወር ላይ የተናጠል ተኩስ አቁም ሥምምነት ማወጁ ይታወሳል፡፡ የተናጠል የተኩስ አቁም ስምምነት ከታወጀ በኋላ መከላከያ ሰራዊት ከትግራይ ክልል ለቆ ሲወጣ ተማሪዎች በአክሱምና በመቀሌ ዩኒቨርስቲዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ…
Rate this item
(0 votes)
“ለልህቀት እንተጋለን” በሚል መርህ ይመራል። ከተመሰረተ ሰባት አስርት ዓመታት ገደማ አስቆጥሯል። ከመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች አንዱና ቀዳሚው ሲሆን በተለይ በጤና ሳይንስ ኮሌጁ በርካታ የጤና ባለሙያዎችን በማፍራት ቀዳሚው እንደሆነ ይነገርለታል ለዚህም በጎንደር ከተማ የሚገኘው የዩኒቨርስቲው ብቸኛው ሆስፒታሉ አንዱ ምስክሩ ነው። የሰላሙ የጎንደር…
Rate this item
(0 votes)
 በጥር 1982 ዓ.ም በኩታ በርና በሐይቅ ግንባር ጦርነት እየተካሄደ ነበር፡፡ የሕወኃት/ ኢሕአዴግ ጦር ሐይቅ መስጊድ ሚናራ ላይ ዶሽቃ ጠምዶ፣ በጦሩ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው፡፡ መንግስት በሶስተኛ ቀኑ ሚናራው እንዲመታ ፈቀደ፡፡ የሕወኃት/ኢሕአዴግ ጦር ወደ ኋላው ለመመለስ ተገደደ፡፡ ጦርነቱ ካበቃ በኋላ…
Rate this item
(0 votes)
አድማስ ትውስታ ቤንጃሚን ፍራንክሊን ያልሆነው ነገር የለም። ታዋቂው የአሜሪካ የልብወለድ ፀሐፊ ኸርማን ሜልቪሌ፤ “ሁሉንም ነገር-ከግጥም በስተቀር (Nothing but poetry)” ብሎለታል- የችሎታውን ስፋት ሲገልጽ። ወደ ኋላ የመጡ የፕሬስ ሰዎች “ቤንጃሚን ፍራንክሊን የፕሬስ ነጻነትን በምልአት የሚቀበል ሰው አልነበረም” ይሉታል። ሌሎች ደግሞ ለፕሬስ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያን መጠጊያ ያደረጉ ኤርትራውያን ስደተኞች ቁጥር ከ150 ሺ በላይ እንደሚሆን የዓለም ስደተኞች ድርጅት መረጃ ያመለክታል፡፡ ከእነዚህ ስደተኞች መካከል ከ100 ሺ ያላነሱት በትግራይ ጦርነት ከመፈጠሩ በፊት በክልሉ በሚገኙ አራት የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ተመዝግበው አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገላቸው ይኖሩ እንደነበረም የድርጅቱ ሪፖርት…
Page 7 of 231