ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
በ2013 ዓ.ም በተካሔደው አገር አቀፍና ክልላዊ ምርጫ፣ በሕዝብ ድምጽ ወደ ስልጣን የመጣው ስድስተኛው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ጨፊው፣ አርስዎን ርዕሰ መስተዳድር፣ ወይዘሮ ሳዕዳ አብዱራህማንን ዋና አፈጉባኤ አድርጎ መርጧል። እርስዎ ያቀረቧቸውን የክልላዊ መንግስቱ የካቢኒ አባላት ሹመትም ተቀብሎ አጽድቋል። አሁን የኦሮሚያ…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ፖለቲካዊ-ኢኮኖሚ ተንታኙ ሎውረንስ ፍሪማን፣ ፕሬዚዳንት ባይደን በኢትዮጵያ ላይ ለመጣል ያቀዱት ተጨማሪ ማዕቀብ የሚያስከትለውን መዘዝ ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (OBN) ጋር ባደረጉት የ36 ደቂቃ ቃለ ምልልስ በስፋት ያስረዳሉ፡፡ በኢትዮጵያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ በመጣል፣ የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን መንግስት ማዳከም፣ የአዲስ አበባውን መንግስት…
Rate this item
(0 votes)
የዓለማችንን ቁጥር 1 ስኬታማ ሰዎች ታሪክ ስትመረምሩ፣ ማናቸውም ቢሆኑ በአንድ ጀንበር የስኬት ማማ ላይ እንዳልወጡ ትገነዘባላችሁ። ብዙዎቹ አንድ ጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ ብቻ ሳይሆን በተደጋጋሚ ውድቀትና ሽንፈት አጋጥሟቸዋል፡፡ ሥራ ከመቀጠራቸው በፊት ብቁ እንዳልሆኑ እየተነገራቸው ብዙ ጊዜ ተባረዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ…
Rate this item
(0 votes)
 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች የተካተቱበትን ካቢኔ አቋቋመ። ከተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮቹ በተጨማሪ፤ ሁለት የፌደራል ሚኒስትሮችም የአዲሱ ካቢኔ አካል ሆነዋል።በከንቲባ አዳነች አቤቤ አቅራቢነት፤ በአዲስ አበባ ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ መስከረም…
Rate this item
(0 votes)
”የጠ/ሚ ዐቢይ ደብዳቤ የሚያወራው ስለ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም” ስዋሂሊ ኔሽን የተባለውን ቻናል ከሰሞኑ ማየት የጀመርኩት በቅርብ ወዳጄ ጥቆማ ነው፡፡ የቻናሉ ባለቤት ወይም አዘጋጅ ሚካ ቻቫላ ይባላል። ታንዛኒያዊ ወጣት ነው። አፍሪካዊ ወጣት ቢባል የሚመርጥ ይመስለኛል፡፡ ለአፍሪካ አንድነት፣ ፍቅርና ሰላም እንደሚሰራ ይናገራል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
• በፀጥታ ስጋት ሳቢያ የመስከረም 20 ምርጫ፣ በ3 ክልሎች ውስጥ በሚገኙ 32 ምርጫ ክልሎች አይካሄድም • በሱማሌ ክልል ለምርጫ ከሚወዳደሩ 4 ፓርቲዎች 3ቱ ራሳቸውን አግልለዋል በፀጥታ ችግር፣ በመራጮች ምዝገባ ወቅት በታዩ ግድፈቶችና በቀረቡ አቤቱታዎች ምክንያት ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም…
Page 4 of 231