ህብረተሰብ

Saturday, 17 August 2019 13:40

ተስፋ ካልቆረጡ ፍትህ ያገኛሉ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ነዋሪነታችን ኒውዮርክ በአሜሪካ ሲሆን፣ መንግስት ያወጣውን ምቹ የኢንቨስትመንት ፖሊሲ በማሰብ፣ ከልጅነት እስከ እውቀት ያፈራነው ሀብታችንን፤ እውቀታችንን፤ ጉልበታችንንና ጊዜያችንን በአገራችን ላይ ኢንቨስት አድርገን፣ የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ለብዙ ዜጎች የስራ እድል ፈጥረን እንገኛለን፡፡ከኢንቨስትመንታችን አንዱ፣ በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው ‹‹ጌት እሸት ዲተርጀንት ማምረቻና ማሸጊያ…
Rate this item
(1 Vote)
5 ሺህ ያህል ኢትዮጵያውያን በየመን ታግተዋል ተባለ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየመን ለከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰትና ብዝበዛ መጋለጣቸውን ሂውማን ራይትስ ዎች ከትናንት በስቲያ ሀሙስ ባወጣው ሪፖርቱ የጠቆመ ሲሆን 5 ሺህ ያህል ኢትዮጵያውያን ታስረው በስቃይ ላይ ይገኛሉ ብሏል፡፡ የኢኮኖሚ ችግር፣ ድርቅ፣ ስራ አጥነትና…
Saturday, 17 August 2019 12:48

መልዕክቶቻችሁ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ለመጣላትም አገር ያስፈልጋል!! በአሁኑ ወቅት የማይነሱ ጥያቄዎች የሉም:: ክልል እንሁን ከሚሉ አንስቶ፣ ህገ መንግስቱ መሻሻል አለበት ብለው ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩ ቡድኖች አሉ፡፡ በሌላ በኩል በየአምስት ዓመቱ የምናደርገው ብሔራዊ ምርጫ ጊዜውን ጠብቆ (የመጣ ቢመጣ)፤ ካልተደረገ አገር ይፈርሳል፣ ህገ መንግስት ይጣሳል የሚል…
Rate this item
(3 votes)
(ይህ ፅሁፍ ሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ ሐምሌ 20፣ 2011 ዓ.ም ባዘጋጀው 4ኛው አገር አቀፍ የሕክምና አውደ ጥናት ላይ የቀረበ ነው) (ክፍል-፩) ሕክምና ከጥንት ዘመን ጀምሮ በሁሉም ማህበረሰቦች ውስጥ የነበረ ራስን ከበሽታ የመፈወሻ ጥበብ ነው፡፡ ይሄም ጥበብ በዋነኛነት በባህል ሕክምና አዋቂዎች አማካኝነት…
Wednesday, 14 August 2019 00:00

የአድማስ ትውስታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 “የብሔር - ብሔረሰብ” ድርጅቶች ይፍረሱ! ከአዘጋጁ፡-ጋዜጣችን አዲስ አድማስ የተመሰረተችበትን 20ኛ ዓመት ከጥቂት ወራት በኋላ ታከብራለች:: የመጀመሪያው የአዲስ አድማስ ዕትም፣ ቅዳሜ ታህሳስ 29 ቀን 1992 ዓ.ም ነበር ለአንባብያን የደረሰው፡፡ ወደ 20ኛው ዓመት በዓላችን በሚያዳርሱን ጥቂት ወራት “የአድማስ ትውስታ” በሚል በሰየምነው በዚህ…
Rate this item
(2 votes)
ክፍል-፪ የሕክምና ባለ ሙያዎች የሥነ ምግባር ችግርና መፍትሔው (ይህ ፅሁፍ ሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ ሐምሌ 20፣ 2011 ዓ.ም ባዘጋጀው 4ኛው አገር አቀፍ የሕክምና አውደ ጥናት ላይ የቀረበ ነው) በክፍል-1 ፅሁፌ ላይ ዘመናዊ ሕክምና የዴካርት የአእምሮ - አካል ሁለትዮሽ ፅንሰ ሐሳብ (Cartesian…
Page 10 of 189