ህብረተሰብ
ከአዲስ አድማስ ጋር እንዴት ተዋወቅን? አዲስ አድማስን ከ13 አመታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ደብረ ማርቆስ ተማሪ በነበርኩበት ወቅት ነው የተዋወቋት። ጋዜጣዋ ቅዳሜ ከሰዓት አንዳንዴ ደግሞ እሁድ ጠዋት ትደርስ ነበር፡፡ በወቅቱ እሸት አማተር የጋዜጠኞች ክበብ አባላት በተራ እየገዛን በፍቅር የምናነባት ተወዳጅ ጋዜጣ…
Read 1213 times
Published in
ህብረተሰብ
ዓለምን እየገዛ ያለው የደቡብ ኮርያ ሞገድሀገራችንን ጨምሮ “በማደግ ላይ ያሉ” ተብለው የተፈረጁ ሀገራት (developing countries) ስለእድገታቸውና ስለወደፊት ውጥኖቻቸው ሲወያዩ፣ ደቡብ ኮርያን እንደ አብነት ሲጠቅሱ መስማት የተለመደ ጉዳይ ነው። እውነት አላቸው! ደቡብ ኮርያ ከጥቂት አስርት ዓመታት በፊት በቅኝ ግዛት ስር የምትማቅቅና…
Read 1672 times
Published in
ህብረተሰብ
በሀገራችን የሥነጽሑፍ ጉዞ ውስጥ አሻራቸው የማይደበዝዝ፣ አበርክቷቸው የጎላ፣ በዚህም ስማቸው በደማቁ የሚጠቀሱ ጸሐፍት ጥቂቶች ናቸው፡፡ ከእነዚህም አንዳንዶቹ ብዙ የጻፉ፣ ደጋግመው ያሳተሙ ናቸው፡፡ ከፊሎቹ ደግሞ ሁለት እና ሦስት ሥራዎችን ብቻ ያሳተሙ (የጻፉ ከማለት መቆጠቤ፣ አለማሳተም ላለመጻፍ ምስክር አይቆምም በሚል ነው) ናቸው፡፡…
Read 903 times
Published in
ህብረተሰብ
በ‹‹አዲስ አድማስ›› ልደት ለመገኘት፤ በኮከቡ አሰፋ እየተመሩ ከተጓዙ ‹‹ሰብአ ሰገሎች›› መካከል፤ ነቢይ መኮንን፣ ሰለሞን ገ/እግዚአብሔር፣ ብርሃኑ ነጋሽ እና የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ማርቆስ ረታን ጨምሮ፤ ነቢይ፣ ሰለሞን፣ ብርሃኑ ኦርማ ጋራዥ አካባቢ በነበረው የ‹‹አዲስ አድማስ›› ቢሮ፤ Backlog እየሰሩ ጥቂት ወራት…
Read 843 times
Published in
ህብረተሰብ
ወይዘሮ ፈለቀች ለማ እባላለሁ፡፡ የቤተሰብ አስተዳዳሪና የአስራ አንድ ልጆች እናት ነኝ፡፡ በጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደግሁት፡፡ ትምህርት የጀመርኩት በቄስ ትምህርት ቤት ነው፤ ከዚያም በመንግሥት ትምህርት ቤት ገብቼ እስከ ስድስተኛ ክፍል ከተማርኩ በኋላ በሀገሩ ባህልና ወግ መሠረት በጣም በልጅነቴ ተዳርኩ፡፡ ሆኖም…
Read 804 times
Published in
ህብረተሰብ
“Birds of the same feather flock together” የሚል የቆየ የእንግሊዛውያን አባባል አለ፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያንም “ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች” እንላለን፡፡ ይህን ለማለት ያስቻለኝ ለሌላ ሥራ መረጃ ሳገላብጥ አንድ ዘመን የሚጋሩ የሁለት አወዛጋቢ ግለሰቦች ተዛምዶ እጅግ ስላስገረመኝ ነው፡፡ የቃረምኩትን…
Read 655 times
Published in
ህብረተሰብ
