ህብረተሰብ
ይሄ ገጠመኝ መቼቱ አይታወቅም፡፡ ገጠመኙ የሆነ የተፈፀመ ነው፣ የት እና መቼ እንደተፈፀመ ግን አይታወቅም፡፡ ታሪኩ ተራ የሚመስል ገጠመኝ ነው፣ በልቦናዬ የፈጠረው ጥልቀት ግን መለኪያ የለውም፡፡ ታሪኩ አጭር ነው፣ የታሪኩን ዳና ግን ሁለንታውን በጠቅላላ ባስስ እንኳን የምደርስበት አይመስለኝም፡፡ ቀን ላይ የተፈጠረ…
Read 935 times
Published in
ህብረተሰብ
ኢትዮጵያ በእስልምና ታሪክ ውስጥ ልዩ እና ወሳኝ ቦታ አላት። ከመካ ስደት ለሚሸሹ የጥንት ሙስሊሞች የመጀመሪያ መሸሸጊያ ቦታ በመባል የምትታወቀው ሀገሪቱ፣ ከእምነቱ አመጣጥ ጋር የተሳሰረ ነው። እ.ኤ.አ በ615፣ በነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የሕይወት ዘመን፣ አንዳንድ የቅርብ ጓደኞቻቸውን ጨምሮ የጥንት ሙስሊሞች ቡድን በአቢሲኒያ…
Read 724 times
Published in
ህብረተሰብ
የመጀመሪያው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ታትሞ ለንባብ የበቃው ታህሳስ 29 ቀን 1992 ዓ.ም ነበር - የዛሬ 25 ዓመት በዕለተ ቅዳሜ፡፡ ከዚያን ጊዜ አንስቶ ያለ አንድ ቅዳሜ በስተቀር ጋዜጣው ያልታተመበት ጊዜ የለም፡፡ ያም ቢሆን የተከሰተው በ97 ምርጫ ማግስት በተፈጠረው ፖለቲካዊ ቀውስ ሳቢያ…
Read 537 times
Published in
ህብረተሰብ
አርቲስት ተስፋዬ ማሞ ሁለገብ የኪነጥበብ ሰው ነው፡፡ በማስታወቂያ ሥራዎቹ ይታወቃል፡፡ ደራሲና የፊልም ባለሙያም ነው፡፡ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅም ነው፤ ተስፋዬ ማሞ፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ 25ኛ ዓመትን አስመልክተን ቃለምልልስ አድርገንለታል፡፡ ከአዲስ አድማስ ጋር እንዴት እንደተገናኘና እንደተዋወቀ ያወጋናል፡፡ ጋዜጣው ብዙ ዋጋ እንደተከፈለበትም ይናገራል፡፡…
Read 670 times
Published in
ህብረተሰብ
አንድን ጉዳይ ስትጀምር አዲስ ብትለው አይገርምም፡፡ በፊት ለፊትም እንደሚታወቅ በቅርብ የተገኘ ነገር አዲስ ነውና ሰውም አባባልህን ይጋራል፣ አዲስ ይልልሃል፡፡ አድሮም ከርሞም አዲስ የሆነን ነገር ማሰብ ግን ምናልባትም ለእንደ እነ አሰፋ ጎሣዬና ነቢይ መኮንን ዓይነት ሰዎች የተሠጠ የብቻ ጸጋ ይመስላል፡፡ እንዴት…
Read 1077 times
Published in
ህብረተሰብ
“ጋዜጣ ስፍር ቁጥር ከሌለው ወርቅ የሚበልጥ ትልቅ የህዝብ ሀብት ነው (The newspaper is a greater treasure to the people than uncounted millions of gold)።” ለዘመናት እንደ ጥቅስ ሲነገር የኖረዉ ይህ አባባል፣ ጋዜጦች ለአንድ ማህበረሰብ ያላቸዉን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ፍንትዉ አድርጎ…
Read 891 times
Published in
ህብረተሰብ
