ህብረተሰብ

Tuesday, 15 September 2020 00:00

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ለምን ኢትዮጵያን እናስቀድማለን? (ሙክታሮቪች) ኢትዮጵያን የምንል ሰዎች ከኢትዮጵያ የተለየ ጥቅም ስለምናገኝ አይደለም:: ኢትዮጵያ በአንድነቷ እንደ ታሪኳ ቀና ብላ በአለም ላይ ብትደምቅ ብትበለፅግ፣ ለእኛ የተለየ ድርሻ ይኖረናል ብለን አይደለም። የሁላችንም ጥቅም ጎልቶ ስለሚታየን ብቻ ነው። "ተዉ አንድ እንሁን፣ ተዉ ቂም በቀል…
Rate this item
(4 votes)
“ሃሳብህና ተግባራዊነቱ ወሳኝና ልዩነት የሚፈጥር ነው ብለህ ካመነክ፣ ሙሉ ኃላፊነቱን በፍጹም ለሌላ ሰው አትስጥ፡፡ ራስህ አድርገው፡፡” ባለፈው ሰሞን በጠቅላይ ሚኒስትራችን አማካኝነት “የኢትዮጵያ ልክ - ከግቢ እስከ ሃገር” በሚል ርእስ የቀረበውን ዶክሜንተሪ በተመለከተ ከአንድ ወዳጄ ጋር ተጨዋውተን ነበር፡፡ እኛ የተገናኘነው ፕሮግራሙ…
Rate this item
(3 votes)
"--ኢትዮጵያን ወድቃ ለማየት፣ የመበተን ዜናዋን ለመስማት የሚናፍቁ፤ የማይናቅ ቁጥር ያላቸው ዕኩያን እዚህም እዛም ጎዶሎ አጀንዳቸውን ይዘው፤ እንቅልፍ አጥተው ያለመታከት ሴራ ሲሸርቡ ይታያል፡፡ ምኞታቸውም እውን እስኪሆን ድረስ የጥፋት እጃቸውን ወዲህም ወዲያም ይዘረጋሉ፤ የጭካኔ በትራቸውንም ያለ ምህረት በንጹሃን ላይ ይሰነዝራሉ፡፡ እኛም ተመቻችተን…
Rate this item
(0 votes)
በዘመነ ኮሮና “ጌትየው” ማነው፤ መንግሥት ወይስ “ህዝቡ?” ይላል ጥያቄዬ፡፡ ለመግቢያና ለመግባቢያ እንዲሆነን አንድ ወግ ላስቀድምላችሁ፡፡ ቦታው ካናዳ ነው፡፡ ጊዜው ቆየት ብሏል፡፡ የማጋራችሁ አንድ መጽሄታቸው ላይ በካርቱን ስዕል ተደግፎ የወጣ ጽሁፍ ይዘትን ነው፡፡ እነሆ-፡ ጌታው ውሻውን ሊያናፍስ ከቤቱ ግቢ ወጣ ይላል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ብልህ ገበሬ፣ ክረምት ከመግባቱ አስቀድሞ፤ ሰማይ እርቃኑን ሳለ፤ ጎተራውን ይሰራል:: ሰብሉን ይሰበስባል፣ ለራሱና ለቤተሰቡ ብሎም ለእንስሳቱ በቂ ቀለብ ያዘጋጃል፡፡ የዝናም ልብሱን፣ ዣንጥላውን፣ ባርኔጣውን ይጠቃቅማል፤ የቤቱን ጣሪያ ያጠባብቃል፤ እና የጎርፍ መውረጃ ቦዮችን ይቀዳድዳል፡፡ ሰማይ ስስ ደመና መልበስ ሲጀምር፣ የጀመረውን ዝግጅት ያፋጥናል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በየዓመቱ ሐምሌ 1 ቀን የሚጀምረው የኢትዮጵያ መንግሥት የባጀት ዓመት የሚያልቀው ወይም የሚዘጋው በየዓመቱ ሰኔ 30 ቀን ነው፡፡ ሲቆጠብ የከረመው ገንዘብ ተጣድፎ ሰኔ ላይ ነው ወደ ሥራ የሚገባው፡፡ ሹማምንቱ የቢሯቸውን ወንበር የሚቀይሩት፣ ‹‹መሐረብ›› ሳይቀር የሚገዙት በሰኔ ነው፡፡ ሐምሌ የአዲሱ ዓመት የባጀት…
Page 6 of 210