ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
ኢትዮጵያ የወጣቶች ሀገር ናት እየተባለ ሌት ተቀን በየመገናኛ ብዙኃኑ እስኪታክተን ድረስ ተለፍፎልናል፡፡ ወጣቱ የኢኮኖሚ ግንባታ ሃይል፣ የነገው ሀገር ተስፋ መሆኑ ይታወቃል:: በሌላ በኩል ወጣት ማለት ስሜቱ ስስ፣ አዕምሮውን ለብዙ ሃሳቦች የከፈተ፣ ለደግና ለከፉ ነገር የተጋለጠ ነው፡፡ ከሁሉ በላይ ደግሞ ለለውጥ…
Rate this item
(1 Vote)
“አካባቢው በውሸት ትርክት ትኩረት ተነፍጎት ቆይቷል” አቶ ታደሰ ፈቅ ይበሉ፤ የአንኮበር ወረዳ ም/አስተዳዳሪ ከአፄ ምኒልክ የጦር ግምጃ ቤቶች አንዱ ቦታው በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ ይባላል፡፡ የዘመናዊ መንግስት መፈጠሪያ ነው:: አፄ ምኒልክ ከ1857 እስከ 1881 ዓ.ም የሸዋ ንጉስ ሆነው የቆዩበት…
Rate this item
(1 Vote)
ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው አንጋፋው የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር አንዳንዴ በየዓመቱ፣ ሌላ ጊዜ በየሁለት ዓመቱ የሚያዘጋጀው ‹‹ህያው የኪነ ጥበብ ጉዞ››፤ ማህበሩ ከሚያከናውናቸው የተለያዩ ተግባራት አንዱና ግንባር ቀደሙ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ባለፉት ዓመታት ይህን የኪነ ጥበብ ጉዞ፤ ወደ ፍቅረ ማርቆስ…
Rate this item
(2 votes)
ከመቼውም ጊዜ የበለጠ በዚህ ዓመት አያሌ በጎ ተግባራትን ፈጽሜአለሁ ወይም የፈፀምኩ መስሎኛል፡፡ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከፈፀምኳቸው ከእነዚህ ትናንሽ በጎ ተግባራት መካከል ጥቂቶቹን ለአዲስ አድማስ አንባቢያን ላጋራቸው ወደድኩ፡፡ እስቲ እናንተም የፈፀማችኋቸውን (ትናንሽ ቢሆኑም) በጎ ተግባራት በትዊተር አድራሻዬ ላኩልኝ፡፡ በየቀኑ ትናንሽ…
Rate this item
(0 votes)
 መገናኛ ድልድዩ ስር ሃይማኖታዊ መዝሙር እያዜሙ የሚያጨበጭቡ አይነ ስውራን ይገጥሙኛል፡፡ ብዙውን ጊዜ በቁጥር ከአንድ በላይ ሆነው በማዜም ነው ምፅዋት የሚጠይቁት፡፡ በቀደም እነሱ እያዜሙ ሌላ ማስታወቂያ ነጋሪ፣ ሌላ ሙዚቃ ከፊት፡፡ ዘፋኙን እርግጠኛ ባልሆንም የሙዚቃው ቃና አለማዊ ነው፡፡ የአይነ ስውራኑ የጭብጨባ ሪትምና…
Rate this item
(5 votes)
ቅድሚያ በዓለም እጅግ የተከበረውን የኖቤል የሰላም ሽልማት በማሸነፍዎ የተሰማኝን ልባዊ ደስታ ልገልጽ እወዳለሁ። የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ፤ እርስዎ በኢትዮጵያና በጎረቤት አገራት መካከል ሰላም ለማስፈን ባደረጉት ጥረት እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ለውጥ እንዲመጣና ያለ ቅድመ ሁኔታ ከኤርትራ መንግስት ጋራ በመገናኘት የእርቅ ተነሳሽነት…
Page 5 of 189