ህብረተሰብ
የተከበራችሁ አንባብያንዕ- ስናስብና ስንናገር እንዲመቸን (በቀላሉ እንዲታሰበን) በጥቅሉ ማህበረሰብ እንላለን እንጂ ይሄ ..ማህበረሰብ.. የምንለው ነገር በተጨባጩ አለም ውስጥ የለም፡፡ እንግዲያው ማን ነው ያለው? ግለሰቦች ናቸው፣ እያንዳንዳቸው መልኩም ባህሪዩም ከማናቸውም የተለየ፣ ራሱን የቻለ Universe.
Read 11029 times
Published in
ህብረተሰብ
ሊቃውንቶቹ ለምን እውቀታቸውን ደበቁን?... ለምን የስልጣኔው ድልድይ ተሰበረ? ስልጣኔ እንደነበረ ሐውልቶቹ ይመሰክራሉ፡፡ ሚስጢሩን መፍቻ ቋንቋ ይዘው የተቀመጡት ለምን ለኛ በጨለማ ለምንጓዘው መግባቢያውን አልሰጡንም? ፕሮማቲየስ እንኳን በራሱ እጅ ያልሆነውን የአማልክት ንብረት ሰርቆ ለሰው ሰጥቷል፡፡ የእውቀት እሳቱን ከኦሊምፒያ አውርዶ ለሰው ለኩሷል፡፡ አማልእክቶቹን…
Read 11652 times
Published in
ህብረተሰብ
