ህብረተሰብ
ኦስካር ኦድ ማኪንታየር፤ ለበርካታ ዓመታት “ኒውዮርክ በየዕለቱ” በተሰኘው ዓምዱ ነበር የሚታወቀው፡፡ አራት መቶ ዘጠና ስምንት ጋዜጣዎች በዚህ ዓምድ ሥር የሚወጡትን ጽሁፎች ያትሙ ነበር። ወደ 20 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብም በየዕለቱ ያነበው ነበር ይባላል፡፡ ማኪንታየር በኒውዮርክ ህይወት ላይ በመፃፍ ዝናው የናኘና የተከበረ…
Read 1727 times
Published in
ህብረተሰብ
በ’ረፍት አልባ ኑሮ ስትል ደፋ ቀና፣ እድሜህን አትቁጠር ያስረጅሃልና! (ጸሐፊው) መቼም በኮርያ ምድር (ደቡብ ኮርያ) የሰው ልጅ እድሜ “አንድ” ተብሎ መቆጠር የሚጀምረው ከጽንስ ጀምሮ እንደነበር ሰምተናል፣ አንብበናል። “እንደነበር” ማለቴ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት (2023) ሀገሪቱ ይህንን አቆጣጠር የሚሽርና ዓለም አቀፍ የሆነውን…
Read 1618 times
Published in
ህብረተሰብ
‹‹ለራሳችሁ አልቅሱ›› አይደል ያልከን?! ይኸው ለራሳችን እያለቀስን ነው፡፡ ፈቃዳችንን ሳትጠይቀን በራስህ ፈቃድ ስላመጣህን እያለቀስን ነው፡፡ በግጥሙ ‹ድንገት ዱብ› እንዳለው ኦማር ካያም፡፡ ካመጣህንም በኋላ ስለ አሁን፣ ስለ ዛሬ፣ ስለ ነገ ባለማወቃችን እያለቀስን ነው፡፡ መኖር ቅጣት ሆኖብን እያለቀስን ነው፡፡ ለመሞት በመምጣታችን እያለቀስን…
Read 1816 times
Published in
ህብረተሰብ
በጎርጎሮሳዊያኑ የዘመን ቀመር፣ በወርሃ ጃንዋሪ 31፣ በዕለተ ቅዳሜ፣ 1953 እንዲህ ሆነ…….የ20ኛው ክፍለ ዘመን ጎርፍ - “The 1953 North Sea flood” ይሉት የክርሥትና ሥም ያለው ታላቅ ጎርፍ፣ ታላቋን ብሪታኒያ ወላ ስኮትላንድን ድባቅ መትታቸው፤ ለነገሩ ኔዘርላንዳዊያን እና ቤልጄሞችም የአደጋው ሰለባ ነበሩ፤ የማዕበል…
Read 1317 times
Published in
ህብረተሰብ
መሰል ሀሳቦችን የሚሰነዝሩ የልቦለድ ብዕረኞች በያሉበት ኅብረተሰብ ውስጥ ሆነው የየግል ሕይወታቸውን የሚኖሩ ናቸው፡፡ የሥራ ምንጮቻቸውም የቀደምት ጸሐፊዎች ልዩ ልዩ የፈጠራ ሥራዎች፣ የሠው ልጅ አጠቃላይ ማኅበራዊ ሕይወት እንዲሁም ገሐዱና ረቂቁ የከበባቸው ዓለም ነው፡፡እነዚህ ብዕረኞች ምንጮቻቸውን በአካላዊ ዓይኖቻቸው ያዩዋቸዋል፤ በዓይነ ህሊናቸውም ያስተውሏቸዋል፡፡የሚያደመጡትን…
Read 1421 times
Published in
ህብረተሰብ
ይኼ ወዳጅ ፥ የግዳጅ? ይኼ ነገር ፥ ቁምነገር ?ጌቶች እና እመቤቶች እንደምናችሁ? አንድ’ዜ ይህቺን ቅብዝብዚቴን [Mobile Phone] አንስቼ አያ አያልቅበት ኢንተርኔትን <<እስኪ ቆንጆ፥ ቆንጆ ዘጋቢ ፊልሞች አምጣማ ንሳ!>> ብዬዋለሁ፣ አምጥቶ ዝርግፍ። <<ምረጥ ከዚህ!>> አለኝ። ከዘረገፋቸው መካከል አንድ አምስቱን ወደ ቅብዝብዚቴ…
Read 1288 times
Published in
ህብረተሰብ
