ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
(ኤሌክትሮን፣ ፕሮቶን፣ ኒውትሮን፣ ዲዩትሮን፣ ፖሲትሮን…) በአንተነህ ይግዛው እ.ኤ.አ በ2015...በወርሃ መጋቢት አጋማሽ ላይ፣ ኢትዮጵያን ከስም ጋር ያቆራኘ ዜና ከወደ አሜሪካ በተለያዩ ድረገጾች ተሰራጨ፡፡ለየት ያለ ስም ያላቸውን ግለሰቦች እየመረጠ በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው አንድ ታዋቂ የአሜሪካ ድረገጽ፣ በዚያው ሰሞንም ለ33ኛ ጊዜ በዕጩነት ያቀረባቸውን…
Rate this item
(0 votes)
 • “ምርጫ”፣ “ዴሞክራሲ”፣… የሁሉም ችግር መፍትሄ የሚመስላቸው ፖለቲከኞች፣ ዛሬም አልባነኑም? የትኛውም ፓርቲ ቢመረጥ ችግር የለውም? በማን ላይ ነው የተማመኑት? ወይስ አለማሰብ ነው መተማመኛቸው? • በቅድሚያ፣ “ለህግና ስርአት” ክብር ካልሰጠን፣ “ምርጫና ዲሞክራሲ” ሰላምን የሚያሳጡ አደጋዎች እንደሚሆንብን እንወቅ። • “የሽግግር መንግስት”፤ “የስልጣን…
Rate this item
(0 votes)
 • *የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት በመቆም የጠላቶቻችንን ህልም ቅዠት ማድረግ ይጠበቅበታል • *የአሁኑ ወጣት ከስሜታዊነት ወጥቶ ለምን ብሎ መጠየቅና እውነታውን መረዳት አለበት • *ክብሩ የሰው ልጅ ሕይወት በከንቱ መጥፋቱና ንብረት መውደሙ መወገዝ ይኖርበታል • *በአጥፊዎች የተፈጸመው አገር የማውደም ሥራ ሀጫሉን ዳግም…
Saturday, 04 July 2020 00:00

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 አደን፤ ድሮና ዘንድሮ!ድሮ ሰው ለቅሞና አድኖ ነበር የሚኖረው፤ ታዲያ ከእነርሱ የወረስነው ነው አሁንም የምናድነው?አድኖ ሲባል ብዙ ሮማንቲሳይዝ አታድርገው.፤ የሚያድነው አሳ፣ አይጥ፣ ቅንቡርስ፣ ወፍ ምናምን ነው፤ አንበሳና ዝሆን አይመስለኝም፡፡ ለምን አልመሰለኝም? በሌላ ጊዜ. እንደውም ብዙ ጊዜ የሚያድነው ቅንቡርስና ትላትል ስለነበር ለቅሞና…
Rate this item
(0 votes)
ይህ…. …. በመካከለኛና አንገብጋቢ ሞገድ ተቀናብሮ፣ ላለፉት ጥቂት ወራት በሚጢጢዋ አንጎሌ ‘ነገር ማብላያ’ ክፍል ውስጥ እየተዘጋጀ፤ ሲብላላና ሲበላኝ ኖሮ፣ ወደ እናንተ የተላለፈ የእኔ የጀብደኛው ድምፅ ነው፡፡ ክብራትና ክቡራን፣ እንኳን ወደ ‘ክታበ - ድምፅ’ ጀብደኛ ‘ፕሮግራሜ በግድም በውድም በሰላም መጣችሁ እያልኩ፣…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ የክፉ ጊዜ ወዳጅ - ሩሲያዊያን! ቀዳማዊ ኃይለሥላሴበ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከኢትዮጵያ ጋር መልካም ግንኙነት ከነበራቸው የአውሮጳ አገሮች ውስጥ አንደኛዋ ሩሲያ ናች፡፡ ለዚህም ሁለት ዋና ምክንያቶችን ለመጥቀስ ይቻላል:: አንደኛው፤ ሩሲያ በአፍሪካ ቅኝ ግዛት የሌላት ሀገር በመሆኗ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ኢትዮጵያ…