ህብረተሰብ
Saturday, 01 August 2020 13:17
"የእረኛው ሃኪም" ተርጓሚ - የሥነ ጽሁፍ ተሞክሮዋን ታወጋለች
Written by ከአዲስ አድማስ አምደኛው ደረጀ በላይነህ
ሁለገቧ የሥነጽሁፍ ባለሙያ አዜብ ወርቁ ተዋናይ ናት፤ ደራሲ ናት፤ ተርጓሚም ናት፤ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅም ነበረች፡፡ አሁን ደግሞ አርትስ ቲቪን በዳይሬክተርነት እየመራች ትገኛለች፡፡ የጀመረችውን ከዳር ለማድረስ በትጋትና ታታሪነት ትሰራለች፡፡ "የምሰራው የተሻለና ከፍ የሚያደርገኝን ነው፤ ዝቅ ያለ ነገር አልወድድም" ትላለች፡፡ ከሳምንት በፊት…
Read 1921 times
Published in
ህብረተሰብ
ያ ትውልድና እነዚያ አበውየ20ኛውን ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያን ዘመናዊ የምሁር መደብ የሚተነትኑ መርማሪዎች በሦስት ይከፍሉታል፡፡ (1) ቅድመ ጣሊያን የነበረው የእነ ነጋድራስ ገብረ ሕይወት፣ የእነ ሐኪም ወርቅነህ፣ የእነ ፕ/ር አማኑኤል፣ የእነ ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም፣ የእነ ብላታ ደሬሳ አመንቴ… ትውልድ ነው::…
Read 7634 times
Published in
ህብረተሰብ
Monday, 03 August 2020 00:00
“ለእኔ ብለሽ አታልቅሽ! ታሪክ አንድ ቀን ትክክለኛውን ፍርድ ይሰጣል”
Written by ታደለ ገድሌ ጸጋየ (ዶ/ር)
የነጻነት ታጋዩ ፓትሪስ ሉሙምባ በበልጅግ መንግሥት በግፍ ታሥሮ በነበረበት ጊዜ ለባለቤቱ በእሥር ላይ ሆኖ ደብዳቤ ሲጽፍ “ክብርት ባለቤቴ ሆይ፤ ለእኔ ብለሽ አታልቅሺ፤ ታሪክ አንድ ቀን ትክክለኛውን ፍርድ ይሰጣል” የሚል ቃል አስፍሮ ነበር፡፡ የመፈታት እድል ያላገኘው ፓትሪስ ሉሙምባ፤ በበልጅግ መንግሥት ባለሥልጣኖችና…
Read 2375 times
Published in
ህብረተሰብ
የተከላችሁት ችግኝ ምን ይባላል? ስሙን ታውቁታላችሁ? የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ፣ የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ የውሃ ሙሌት መከናወኑ በፈጠረው የደስታና የመነቃቃት ስሜት ታጅቦ፣ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በወኔ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የችግኝ ተከላው ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ነው ያለው፡፡ የተፈጥሮን ሚዛን ለማስጠበቅና ለግብርና…
Read 2274 times
Published in
ህብረተሰብ
"--ከጠላት ወረራ በኋላ በሀገር ደረጃ የተከናወኑ ጉዳዮችን ለመጥቀስ ያህል፣ ሐምሌ 16 ቀን 1935 የቀ.ኃ.ሥ. 2ኛ ደረጃ ት/ቤት (ያሁኑ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ) መቋቋሙ፤ በዚያው ዓመት ሐምሌ 24 ቀን የቴምብር ቀረጥ አዋጅ መታወጁ፤ ሐምሌ 2 ቀን 1936 ደግሞ መጽሔተ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ለኅትመት…
Read 707 times
Published in
ህብረተሰብ
“እኛ አባይን እንገድብ ብንል አቅም የለንም፤ የውጭ ሀገራት ደግሞ አባይን ለመገደብ እርዱን ብንል ግብጥን ላለማስቀየም ፈቃደኛ አይሆኑም፡፡ ቀጣዩ ትውልድ ግን በራሱ ንዋይ (ገንዘብ) ይገነባዋል፡፡ ጥናቱ በክብር ይቀመጥ!” ቀ.ኃ.ሥ የምድረ ግብጽ የሥነ-መንግሥት መርህ ሃይማኖታዊ ካባ የደረበ ነው፡፡ ይህ ካባ ግን ከዘመን…
Read 2288 times
Published in
ህብረተሰብ