ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
"ተዓምረኛ የስልጣኔ ውጤቶች ግን፣ ከእጃችን ውስጥ ገብተው፣ መጫወቻችን ሆነዋል። የውሸትና የአሉባልታ፣ የስድብና የብሽሽቅ፣ የጥላቻና የጥፋት ዘመቻ ማሳለጫ አድርገናቸዋል። በዱላና በጦር ሲገዳደሉ የነበሩ ነውጠኞች፣ ክላሽና ቦምብ ሲታጠቁ እንደማለት ነው። አገሬው በእሳት ለኳሹ፣ እንደተጥለቀለቀ ቁጠሩት፡፡" እናትና አባት፣ እንደቀድሞው ለልጆቻቸው ነባር አኗኗርን ያላምዳሉ።…
Rate this item
(1 Vote)
 • በኃይል ማመንጨት አቅሙ ከዓለም 7ኛ ከአፍሪካ በ1ኛ ደረጃ፤ ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ በግንባታ ወጭው ከዓለም 5ኛ ከአፍሪካ 1ኛ • የውሃ ሙሌት በተፈጥሮ ተጀምሯል 560 ሜትር • ለግንባታው ከህዝብ የተሰበሰበው ገንዘብ 13.5 ቢሊዮን ብር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ…
Rate this item
(0 votes)
• ወጣቱ አገሩንና ንብረቱን የሚያወድመው የት ሊኖር ነው? • ትልቁ የሥራ ዕድል ፈጣሪና ቀጣሪ የግሉ ዘርፍ ነው • የፀጥታና የደህንነት ችግር ትልቁ የኢንቨስተሮች ፈተና ነው የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተፈጠረው ሁከትና ግርግር አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የሚገኙ…
Rate this item
(1 Vote)
"በስንቱ እንቃጠል እናንተ?! የሕይወታችንንና የንብረታችንን ደህንነት ለምን አይነት ሰዎች ውሳኔና አመራር እንደሰጠን ማሰቡ እንዴት ያስፈራል? እንዴት ተስፋ ያስቆርጣል? ከሞትን፣ ከተቃጠልንና ንብረታችን እንዳይሆን ከሆነ በኋላ ሟች ሊቆጥሩ፣ አመድና ፍርስራሽ ሊመለከቱ የሚተጉ ሃላፊዎች ምን ያደርጉልናል?; ነዳጅና ማቀጣጠያ ጎማ ተሸክሞ ቤትና ንብረትህ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
"-ግብጽ እ.ኤ.አ ከ1875-76 በምፅዋ በኩል ኢትዮጵያን ለመውረር ለቀጠረቻቸው የአውሮፓና የአሜሪካ የጦር ጄኔራሎች መቶ ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ በማድረጓ ከፍተኛ እዳ ውስጥ ተዘፍቃ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ፡፡ ይህንንም እዳ ለመክፈል ባለመቻሏ እ.ኤ.አ በ1882 የእንግሊዝ የቅኝ ግዛት ቀንበር ሊጫንባት ችሏል:: እ.ኤ.አ እስከ 1922…
Saturday, 18 July 2020 15:52

መልዕክቶቻችሁ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያን ብሎ ዐቢይን ጥሎ? በፊታችን ያለው መንታ መንገድ፥ አንዱ መንገድ ዶ/ር ዐቢይን እየደገፍን ኢትዮጵያን ለማስቀጠል የምንሄድበት መንገድ ነው፥ ሌላኛው ኢትዮጵያን ለመበተን ሌሎች የሚሄዱበት መንገድ ነው። ከዚህ ውጭ ሦስተኛ መንገድ ሊኖር አይችልም። የውስጥ ልዩነታችንን በምርጫና ምርጫ ብቻ እንዳኘዋለን። ከዚያ ባለፈ ራሱን…