ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
የዘመናችን ዝነኛ የፖለቲካ ቃላትንና ሐረጋትን ተመልከቱ፡፡ ብዙ ፖለቲከኞች፣ ብዙ ምሁራንም ጭምር፣ በየእለቱ ምን እንደሚያነበንቡ አስተውሉ፡፡ “በአወንታ”ና “በይሁንታ”፣ …በሰፊው ተቀባይነት ያገኙ የዘወትር አባባሎችን አንድ ሁለቱን አስታውሱ፡፡ በጣም ስለተላመድናቸው፣ ገና ድሮ “የተግባባንባቸው ዘላለማዊ እምነት” መስለው ይታዩናል፡፡ ግን ምን ዋጋ አለው? የተግባባንባቸው ቃላት፣…
Rate this item
(0 votes)
ብልፅግና አማራ ክልል ላይ ነፍስ እየዘራ ነው - የአቶ ሽመልስ ንግግር በአማራ ብልጽግና ተገምግሟል - ስለ “ኮንፉዩዚንግ”ና ኮንቪንሲንግ” ምን አሉ? ከመምህርነት እስከ የአዴፓ ጽ/ቤት ም/ኃላፊነት ሲያገለግሉ ቆይተዋል። አሁን ደግሞ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር ሆነው በማገልገል ወራትን አስቆጥረዋል -…
Wednesday, 19 August 2020 00:00

የትዳር ወግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ጋዜጠኛው አርባ ዓመት በትዳር የቆዩትን ወ/ሮ እያናገረ ነው፡-“ከባለቤትዎት ጋር አርባ ዓመት በትዳር ያለ ጸብ የቆዩበትን ምስጢር እስኪ ይንገሩን”“ምን መሰለህ የኔ ልጅ የሰርጉ ቀን መጀመርያ ከቤተሰቦቼ ቤት ይዘውኝ የወጡ ግዜ በሽልም ፈረስ ላይ አድርገው ነበረ፤ አብረን ሆነን እሳቸው ልጓሙን ይዘው እየጋለቡ…
Rate this item
(1 Vote)
 ለዎላይታ ጥያቄ፣ ከሲዳማው እንማር ከ20 ሰዓታት በፊት የብልፅግና ፓርቲ በፌስ ቡክ ገፁ ላይ ወቅታዊውን የዎላይታ ዞንን ሁኔታ በተመለከተ ካስቀመጣቸው አንቀፆች ውስጥ መግቢያው ላይ የሚከተለው ይገኝበታል፦“በዎላይታ ዞን የህዝቡ ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ እንዳይመለስና በህዝብና በመንግስት መካከል መጠራጠር እንዲፈጠር ለውጡን ከማይደግፉ አካላት ጋር…
Rate this item
(0 votes)
ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረው ለውጥ፣ በየጊዜው በሚነሱ ዐውሎ ነፋሳት እየተናጠ፣ እየተወላገደና እየቆሰለ እዚህ ደርሷል:: በተለያዩ አካባቢዎች የተነሱ ነውጦች የብዙ ሰዎችን ሕይወትና ንብረት ነጥቀዋል፡፡ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ለግጭትና ጥፋት የተመቻቸው የብሔር ፖለቲካ፤ ሀገሪቱን የመበተን አደጋ መጋረጡን በተደጋጋሚ በተግባር አይተነዋል፡፡ ቀደም ባሉት…
Thursday, 13 August 2020 00:00

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ሞቅ ሲል ገዳይ፣ ቀዝቀዝ ሲል ዳኛ!(አሌክስ አብርሃም)በገጀራ የቆራረጠውን ሬሳ አጋድሞ አጠገቡ ግዳይ እንደጣለ አንበሳ እየተንጎማለለ ፎቶ ሲለጥፍ፣ የሰው ንብረት አውድሞ ሰልፊ እየተነሳ እዩኝ ሲል፣ በአደባባይ ህዝብን፣ ሐይማኖትን በፀያፍ ስድብ ሲያብጠለጥልና "ጨፍጭፏቸው ጨርሷቸው" ሲል፣ ላለፉት ሁለት ዓመታት ይሄን ሁሉ በግልፅ ስናይ…