ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
"ግብጾች ዓባይ የእነሱ ሕይወት ነውና ከስሩ ከምንጩ ጀምሮ ጥበቃው በረቀቀ ዘዴ ይደረግለት ጀመር፡፡ የግብጽ ጳጳስ፤ ዓባይ ቅዱስ ውኃ ነው፤ ፈዋሽ ነው፤ ስለሆነም ጸበል ነው። ከመጠመቅና አህል ሳይበሉ ከመጠጣት በስተቀር ጠላ አይጠመቅበትም፤ ጋን አይታጠብበትም ብለው አስከለከሉ፤ ገዘቱ፡፡ ግብጽ ሲደርስ ግን ሴቶች…
Rate this item
(0 votes)
• ፓርኩ እንኳን ለትልልቅ እንስሳት ለአይጥም አይሆንም • የኮሬ ማህበረሰብ ለፓርኩ ሲባል ተነስቶ ሌላ ወገን መስፈር የለበትም • ፓርኩ ዳግም ይካለል የሚለውን ነገር ፈፅሞ አንቀበለውም በሃገራችን ከሚገኙት 27 ፓርኮችና በፌደራል መንግስት ከሚተዳደሩ 13 ፓርኮች አንዱ የሆነው በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን…
Rate this item
(1 Vote)
 - ዶናልድ ትራምፕ በሰሞኑ ምርጫ ቢሸነፉ፣ ለኢትዮጵያ ጊዜያዊ ፋታ ይሆናል፡፡ ነገር ግን፣ ቢያሸንፉም፣ ጫናዎችን የሚያቃልሉ ዘዴዎች ላይ መትጋት ይቻላል፡፡ - የአንድ የሁለት ሴናተሮችን ድጋፍ ማግኘት፣ ለውጥ ያመጣል፡፡ የአንዱን ሚኒስቴር ጫና ለማለዘብ፣ የሌላውን ሚኒስቴር ድጋፍ መጠቀምም ውጤት አለው - የጆን ቦርተን…
Rate this item
(0 votes)
በአሜሪካ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ፣ ከሞቀ ቤታቸው እየወጡ፣ ጎዳና አዳሪ የሚሆኑ ዜጎች ቁጥር በየጊዜው እያሻቀበ መምጣቱን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ምክንያቱ ደግሞ ከሥራቸው እየተባረሩ፣ ለቤት ኪራይ የሚከፍሉት ገንዘብ በማጣታቸው ነው ተብሏል፡፡ የ34 ዓመቷ ሜሊሳ ኖርማን፣ ተመሳሳይ ዕጣ ፈንታ ከገጠማቸው አሜሪካውያን አንዷ ናት፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢሕአዴግ፤ ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ዲሞከራሲያዊ ንቅናቄ (ኢሕዲን) ያቋቋሙት የጋራ ግንባር ነው። በኋላ የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዲድ) እና የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ መኮንኖች ንቅናቄ (ኢዲመን) እንደተቀላቀሉት ይነገራል፡፡ ደርግን አሸንፎ የመንግሥት ሥልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ ኢዲመን እንዲፈርስ ተደርጎ፣በምትኩ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(2 votes)
- መጪው ምርጫ፣ የሚያጓጓ ወይስ የሚያሰጋ? ተስፋ ወይስ አደጋ? - ዲሞክራሲ በሌጣው፣ “ምርጫ” ለብቻው፣ ወደ ቀውስ ይቸኩላል፡፡ ምርጫው፣ “ከሁለት ጥሩ ፖሊሶች መካከል አንዱን” የመምረጥ ጉዳይ መሆን ነበረበት። የጥበቃ ሰራተኛ እንደመቅጠር ማለት ነው፡፡ ምርጫው፤ ከቀይ ወጥ እና ከአልጫ፣ ከፔፕሲና ከኮካ፣ አንዱን…
Page 11 of 219