ህብረተሰብ
Thursday, 04 June 2026 10:54
በሚሊዮን የሚቆጠሩ አፍሪካውያንን ከረሃብ የታደጉት ጀግናው ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት!
Written by Administrator
በኦሮሚያ ክልል ወለንኮሚ መንደር በገበሬ ቤተሰብ ውስጥ ያደጉትና የእናታቸው የትምህርት ፍላጎት መሠረት ሆኗቸው እዚህ ደረጃ የደረሱት ፕሮፌሰር ገቢሳ እጄታ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስማቸው በጉልህ የሚጠቀስ ታላቅ ሳይንቲስት ናቸው። መደበኛ ትምህርታቸውን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ካጠናቀቁ በኋላ፣ በአሜሪካው ፑርዱ ዩኒቨርሲቲ በዕፅዋት ዘረ-መል (Plant…
Read 12997 times
Published in
ህብረተሰብ
በአፍሪካ አህጉር ውስጥ ሚሊየነሮች እንዴት እንደተሰራጩ አስበው ያውቃሉ? የቅርብ ጊዜው የ"Henley & Partners" መረጃ እንደሚያመለክተው ደቡብ አፍሪካ ከአህጉሪቱ ባለጸጎች መካከል ሲሶ የሚሆነውን በመያዝ ቀዳሚውን ስፍራ ስትይዝ፣ ግብፅና ሞሮኮ በደረጃው በቅርብ ርቀት ይከተላሉ። የአፍሪካ አገራት በሚሊየነሮች ብዛት (በሺዎች) እንደሚከተለው ተቀምጠዋል፦ ደቡብ…
Read 14412 times
Published in
ህብረተሰብ
ዓረብኛ: لَبَّيْكَ ٱللَّٰهُمَّ لَبَّيْكَ، لَبَّيْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ لَبَّيْكَ، إِنَّ ٱلْحَمْدَ وَٱلنِّعْمَةَ لَكَ وَٱلْمُلْكَ، لَا شَرِيكَ لَكَ ለበይክ አላሁመ ለበይክ፣ ለበይክ ላ ሸሪከ ለክ ለበይክ፣ እነልሐምዳ ወኒዕመታ ለከ ወልሙልክ ላ ሸሪከ ለክ Translation: "Here I am, O Allah, here I…
Read 16515 times
Published in
ህብረተሰብ
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ለውጥን በአብዮት መንገድ ለመምራት የተደረጉ የቆዩ ጥረቶች፣ የህዝብ ተሳትፎና ተጠቃሚነት የጎደላቸው በመሆኑ ህዝባዊ ቅሬታዎችን በዘላቂነት መፍታት አለመቻላቸውን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር እንደሻው ጣሰው ገለጹ። ባለፉት 60 እና 70 ዓመታት የነበሩ የፖለቲካ ኃይሎች በማርክሲስት አስተሳሰቦች…
Read 5192 times
Published in
ህብረተሰብ
የቀድሞው የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናጅ፣ የኤርትራን 35ኛ ዓመት የነጻነት በዓል አስመልክቶ ባስተላለፉት መልእክት፣ በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አስተዳደር ላይ የሰላ ትችት ሰንዝረዋል። ታላቁ የኤርትራ ህዝብ ለነጻነቱ የከፈለውን መስዋዕትነትና ጽናት ያደነቁት አንጋፋው ዲፕሎማት፣ በሌላ በኩል ግን ዜጎቹን…
Read 3568 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 23 May 2026 18:14
የፍርድ ቤት ሚስጥር አውጥተው ጥቅማጥቅም የጠየቁት ረዳት ዳኛ ከስራቸው ተባረሩ
Written by Administrator
የፌዴራል ዳኞች አሥተዳደር ጉባኤ፣ በፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የውርስ ችሎት ተመድበው ሲሰሩ የነበሩትን ረዳት ዳኛ ታምሩ አያሌውን "ከባድ የስነ ምግባር ጥሠት" ፈጽመዋል በማለት ከዳኝነት ሥራቸው አሰናብቷል። ረዳት ዳኛው በእጃቸው ላይ ከነበረ የውርስ መዝገብ ጋር በተያያዘ ከተከራካሪ…
Read 12028 times
Published in
ህብረተሰብ

