ህብረተሰብ
Tuesday, 01 September 2026 13:30
በአመት 9.1 ቢ. ዶላር ገቢ ባስገኘው አየር መንገዳችን እንኮራለን
Written by Administrator
የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስፈጻሚ የኡጋንዳ አየር መንገድ ስራ አስፈጻሚ ሆነዋል።.አቶ ግርማ ዋቄ ሊፈርስ የደረሰውን አየር መንገድ እንዲያቀኑ ነው ከፍተኛ ሀላፊነት የተጣለባቸው።????????ታዲያ ከሰሞኑ ለኡጋንዳ ፓርላማ ሪፖርት ሲያቀርቡ ነበር: ከፍተኛ ውዝግብ ያስነሳ ሪፖርት ነው ያቀረቡት። አቶ ግርማ አየር መንገዱ በሙስና…
Read 32552 times
Published in
ህብረተሰብ
የኦርቶዶክስ እምነት ሥነ-መለኮታዊ፣ ምስጢራዊና ማኅበራዊ ትውፊቶች ለዘመናዊው ዓለማዊ እና ውስብስብ የአመራር ንድፈ-ሐሳብ ያበረከቱት አስተዋጽኦ እጅግ ጥልቅ፣ መንፈሳዊ እና ስልታዊ መሠረት ያለው ነው። ምንም እንኳን ዘመናዊው የአመራር ሳይንስ በምዕራባውያን ወይም በዓለማዊ ዩኒቨርሲቲዎች በብዛት ቢተነተንም፣የኦርቶዶክስ እምነት የሰው ልጅን ውስጣዊ ተፈጥሮ፣ የማኅበረሰብ አብሮነትን…
Read 2889 times
Published in
ህብረተሰብ
በዓለም ታሪክ ውስጥ ጦርነትን ፈጽሞ ሳያስተናግዱ በሰላም የኖሩ ልዩ ሀገራት አሉ። ከእነዚህም መካከል አንዲቷ በጣሊያን መሀል የምትገኘው ሳን ማሪኖ የተባለችው እጅግ አነስተኛ ሀገር ናት። ከተመሰረተችበት ከጥንታዊው ዘመን ጀምሮ ጥብቅ ገለልተኝነትን በመከተሏ፣ በታሪኳ በምንም አይነት የውጭ ጦርነት ውስጥ ተሳትፋ አታውቅም። ሌላኛዋ…
Read 16482 times
Published in
ህብረተሰብ
በአማራ ክልል የገጠር አካባቢዎች ከብት ከሀብት በላይ የሕይወት ምሰሶ እና የማንነት መገለጫ ነው። ይህንን ውድ ሀብት ለማቆየት ከሚከፈሉት መስዋዕትነቶች ሁሉ ግንባር ቀደሙ "ቅራት" የተባለው ጥልቅ ባሕላዊ እሴት ነው። ፀሐይ ስትጠልቅ እና ድቅድቅ ጨለማ ምድርን ሲያለብሳት የሚጀመረው የቅራት ሰዓት፤ ከብቶችን ከሌባ…
Read 18765 times
Published in
ህብረተሰብ
Read 5256 times
Published in
ህብረተሰብ
Read 12477 times
Published in
ህብረተሰብ
