Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ሁለት ናቸው፤ ፈተኛውና ኋለኛው፡፡ ሁለቱም ቄሶች ናቸው፤ አንዱ፡- የካቶሊክ ፕሪስት፤ ሌላው የፕሮቴስታንት ፓስተር፡፡ ሁለቱም ታላላቅ ሠብዕናዎች ናቸው፤ አንዱ፡- ለጥቁሮችና ለነጮች የእኩልነት መብት የታገለ ጥቁር አሜሪካዊ የአትላንታ ጆርጂያ ልጅ፤ ሌላው፡- ለፕሮቴስታንት (ጴንጤ ቆንጤ) ከካቶሊክ ማህፀን ውስጥ መፍለቅ ምክንያት የሆነ ነጭ አውሮጳዊ…
Rate this item
(0 votes)
ከአብዛኛዎቹ የእድሜ ቢጤዎቻቸው በተቃራኒ “በኔ ትውልድ” ፍቅር የወደቁት በእጅጉ የምናፍቃቸው ጋሽ ስብሐት ለአብ እንደ እኔ የነፃነት ኑሯቸውን የሚወድላቸው በርከት ያለ ሰው የመኖሩን ያህል ባደረጉ በተናገሩት፣ ባሰቡ በፃፉት የማይደሰቱ ሰዎችም መኖራቸውን መታዘብ ችያለሁ፡፡ በእሳቸው ጉዳይ ዝምታን እንመርጣለን የሚሉ ሰዎች ከሚጠቃቅሷቸው “ደፋር”…
Rate this item
(0 votes)
በትግራይ የተወለደው የ10 ዓመቱ ታዳጊ ኃይለአብ ተክሉ፤ ከአገሩ የወጣው አባቱ ዘወትር በሚፈጽምበት ድብደባ ተማርሮ ነው፡፡ በእርግጥ የዛሬ ሁለት ዓመት ታላቅ ወንድሙ ነበር እናትህ ጋር እወስድሃለሁ ብሎ ወደ አዲስ አበባ ያመጣው - ምንም እንኳን እናቱን ባያገኛቸውም፡፡ አሁን ኃይለአብ ፖስታ ቤት ፊትለፊት…
Rate this item
(0 votes)
የዚህ አገር ነጋዴዎች በጣም የሚያበዙት አይመስላችሁም! አለ አይደል … ነገረ ሥራቸው ሁሉ … የሰውን “ስስ ብልት” እያዩ “ጉሮሮ ሲጥ አድርጎ” መቀበል አይነት ሆኗል፡፡ ገና ለገና እዚህና እዛ ላይ “መቶ ሁለት መቶ ብር ተጨማሪ ወጪ መጥቶብኛል፤” አይነት ነገር ተብሎ እኛ ላይ…
Saturday, 21 April 2012 16:29

አምለሰት ስለ ፍቅር

Written by
Rate this item
(27 votes)
ቅዳሜ መስከረም 22 ቀን 1997 የተማሪ ፍቅር ቅዳሜ መስከረም 22 ቀን 1997 የተማሪ ፍቅር ሃይ ፍሬንዶቼ፡፡ አዳሜ ወንዴና ሴቴ ሰዌ ሁሉ ምን ያለው ፈጣጣ ሆኗል? እኔ መቼም አይን ቀቅሎ የበላ ለጉድ ሞልቷል ነው የምለው፡፡ “ምን ሆና ነው?” ብላችሁ ማሰባችሁን ወድጄላችኋለሁ፡፡…
Saturday, 14 April 2012 11:46

ትልቅ ተመኝ ትልቅ እንድታገኝ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
የመንትዮቹ የስኬት ምስጢር ሁላችንም በትልቁ ማሰብ ይገባናል የሚለው የሮበርት ሹለር የስኬታማነት መመሪያ መፅሃፍ፤ አብዛኞቹን ችግሮቻችንን የሚፈጥርብን ሌላ ሳይሆን የገዛ ራሳችን ውስን አስተሳሰብ ነው ይላል፡፡ ደራሲውም መፅሃፉም ልክ ብለዋል፡፡ በጣም በርካታ የማይቻሉ የሚመስሉ ነገሮች የቅርብ አሳቢነት ወይም የውስን አስተሳሰብ ካባቸውን ሲገፈፉ…