ህብረተሰብ
“አማኝ ሰው ለስላሳ ነው” ዘመድ ነኝ/ ከልደታ/ በሁሉም ቤተ - ሃይማኖት በዚህ ዘመን “…እያንዳንዱ ጐረቤቱን፤ እያንዳንዱም ወንድሙን ጌታን (አላህን) እወቅ ብሎ አያስተምርም፤ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና” (ዕብ 8÷11) ምክንያቱም ሰው ሁሉ በተማረበትና በሠለጠነበት ዘመን አንብቦ፣ አስቦ፣ አገናዝቦ፣…
Read 2702 times
Published in
ህብረተሰብ
ውድ አንባቢ ሆይ:- ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የቆየ ትውፊት እንደሚነግረን” እየጋለብክ ያለኸው የሞተ ፈረስ መሆኑን ድንገት ብታውቅ እንድታደርግ የሚመከረው (ተመራጩ ስትራቴጂ) ከፈረሱ ላይ ዘሎ መውረድ ብቻ ነው፡ ዛሬ ግን ጊዜው ዘምኖዋል” ትምህርቱ ተስፋፍቶዋል እናም ፈረሱ ሞቶዋል ተብሎ ብቻ ከምትጋልበው ፈረስ ላይ…
Read 2974 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ክረምትም መጣ፣ የደህና ጋቢም ዋጋ ጣራ ነክቷል…ብቻ በቆሎን በደህና ያምጣልንማ! ስሙኝማ…ይቺን ነገር ስሙኝማ… ልጁ በቅርብ ጊዜ ከገጠር የመጣ ነው፡፡ እናላችሁ…የከተማ ጮሌዎች ያገኙትና “ሎተሪ ደርሶን እንዳናወጣ መታወቂያ የለንም፡፡ አውጣልንና የድካምህን እንከፍልሀለን …” ይሉታል፡፡ (ይቺ ማታለያ እኮ መአት ሰው ጉድ…
Read 4189 times
Published in
ህብረተሰብ
አንጋፋው ኢራናዊ ባለቅኔ ሊቀ ሊቃውንትና የሥነ ክዋክብት ሳይንቲስት ኦማር ኻያም ከጠዘኝ መቶ ሃምሣ ዓመታት በፊት እ.ኤ.አ በ1048 (በእኛ በ1040 ዓ.ም) ተወለደ፡፡ በዚህች ምድር ላይ ለሰባ አራት ዓመታት የኖረውና በ1122 (በእኛ በ1114 ዓ.ም) ያረፈውና ያለፈው ይህ የጥንታዊት ፋርስ ወይ ፐርሺያ አንጋፋ…
Read 3173 times
Published in
ህብረተሰብ
ቤይሩት ውስጥ ለህክምና በገባችበት ሆስፒታል በአንሶላ ቅዳጅ ታንቃ ህይወቷ ያለፈውና አስከሬኗ እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ ያልመጣው የወ/ሮ አለም ደቻሳ የቀድሞ ባለቤት፤ ታናሽ ወንድሙዋ ስለእኔና ስለእሱዋ የተናገረው ከእውነት የራቀና አንድም ተጨባጭ እውነት የሌለው ነው ሲል አስተባበለ፡፡ የወ/ሮ አለም ደቻሳ ታናሽ ወንድም ለታ…
Read 4080 times
Published in
ህብረተሰብ
በልጅነታቸው በጣሊያናዊ አባታቸው ጋራዥ ውስጥ ይሰሩ ነበር፡፡በኋላ የራሳቸውን ትልቅ ጋራዥ ከፉቱ- እነታታቸው በገዙላቸው ቦታና ከባንክ ባገኙት ብድር ፡፡ የድሮዎቹ ውይይት ታክሲዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተቀጥቅጠው የተሰሩት በእሳቸው ጋራዥ ውስጥ እንደሆነ ይናገራሉ - ጋስፖሪ እስትራዮቶ፡፡ በደርግ ዘመን ጋራዣቸውና ሌሎች ድርጅቶች ተወርሶባቸው ጐጃም…
Read 2855 times
Published in
ህብረተሰብ