ህብረተሰብ
በዘመን ደግም ይሁን ክፉ፤ብዙ ይሰማል ብዙ ይታያል፡፡ ብዙ ብዙም ይታለፋል፡፡ ብዙም ነገር ይለወጣል- ወይ አሻራው አለያም ጠባሳው ይቀራል፡፡ ባርያ ፍንገላ፣ ጭሰኛ መሳፍንት ነገስታት በየዘመናቸው የራሳቸውን፣ መፈክር እያሰሙ ግባቸውን እያስቆጠሩ አልፈዋል፡፡ በባርነቱ ዘመን “ለገዢዎቻችሁ ተገዙ” መሰለኝ የወቅቱ መፈክር (Motto)፣ በጭሰኛው የንጉሱም…
Read 1624 times
Published in
ህብረተሰብ
አንድ ፀሐፊ ስለጉዞው ማስታወሻ የፃፈውን ያዩ ሰዎች “ይሄ ጉዞህ መቼ ነው የሚያልቀው?” ቢሉት፤ “እግሬ ሲያልቅ” ብሎ መሰስ ይላሉ፡፡ እግራችን እስኪያልቅ እንጓዝ፡፡ቀጥለን የምናገኘው ቤተ-መስቀልን ነው - ከቤተ ማርያም በሰሜናዊው አቅጣጫ፡፡ በሩ በደቡብ አቅጣጫ ብቻ ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያኑ ውስጠኛ ክፍል ወደ ዕቃ…
Read 1747 times
Published in
ህብረተሰብ
የገመና 2 መምህር” “ለተማሪ መቶ አይሰጥም”…”ለመምህር መቶ አይሰጥም” “ይሄን ትውልድ በ65 ብር ምላጭ እየቀረጽኩት ነው” “ስራ አገኘህ፣ ወይስ አሁንም አስተማሪ ነህ?” የደመወዝ ጭማሪው
Read 2852 times
Published in
ህብረተሰብ
ዘመድ ለመጠየቅ ዘመድ ቤት ሄድኩኝ፡፡ ተማሪ ልጅ አለቻቸው፡፡ 5ኛ ክፍል፡፡ ስለ ትምህርት ጠየቅኋት፡፡ በተኮላተፈ አንደበት ት/ቤታቸው እንደተዘጋ ነገረችኝ፡፡ ለምን አልኳት? ፈጠን ብላ መምህራችን 70 ብር ብቻ ስለተጨመረላቸው አለች፡፡ አዘንኩም ደነገጥኩም፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ እነዋለልኝ፣ ማርታ ለ”ሰፊው ህዝብ” ጥቅም ሲባል አውሮፕላን ጠለፉ፡፡…
Read 4459 times
Published in
ህብረተሰብ
“የህዳሴው ግድብ በኢትዮጵያውያን ይገነባል” በሚል የታላቁ ህዳሴ ግድብ ስራ የተጀመረበትን አንደኛ አመት ምክንያት በማድረግ ሰሞኑን የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረጉ ነው፡፡ ከዝግጅቶቹ አንዱ በመንግስት ባለስልጣኖች እና በዲፕሎማቶች መካከል ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚደረገው የእግር ኳስ ጨዋታ ነው፡፡ ባለስልጣኖቹ ወደቡድኑ ከመቀላቀላቸው በፊት የጤና…
Read 1490 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ለጿሚዎች…ጾሙ ተጋመሰ አይደል! ‘እውነተኛው ጾማችን’ ከጀመረ የከራረመ ቢሆንም… እንዲሁ ለአእምሯችን ‘ተጋመሰ’ ማለት አሪፍ አይደል! (በየኃይማኖት ተቋማቶቻችን ገብቶ ወገን ከወገን የሚያናከሰውን ጋኔን አንድዬ እስከወዲያኛው ያስወግድልንማ! ኽረ… በዚህ በሰለጠነ ዘመን፣ ስንት ራስ ምታት ጠፍሮ በያዘን ዘመን እንዲህ አይነት መካረሮች ደስ…
Read 2735 times
Published in
ህብረተሰብ