ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ባለፉት አስር አመታት የተለያዩ ራስን የማበልጸግና የአመራር ስልጠናዎችን ለመካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች በመስጠት የሚታወቀው SAK የስልጠና ማዕከል፤በዘንድሮ ክረምት 80 ለሚሆኑ ህጻናትና ወጣቶች እራስን የማበልጸግ (Personal Development) ሥልጠና መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ስልጠናው በዋናነት ህጻናትና ወጣቶች ከትምህርት እውቀታቸው በተጨማሪ በባህሪያቸው ታንጸው በራሳቸው የሚተማመኑ፣አላማ መር…
Rate this item
(9 votes)
ችግርንም ጫማንም እንጠርጋለን” ፕሮጀክት ይጀመራልባለፈው ረቡዕ ከሰዓት በኋላ የኢትዮጵያ ኮሜዲያን ማህበር አባላት ግማሽ ያህሉ ኮተቤ በሚገኘው “ሙዳይ በጎ አድራጎ ማህበር” ግቢ ውስጥ ነበሩ፡፡ ኮሜዲያኑ የተሰናዱበት ምንም ዝግጅት አልነበራቸውም፡፡ ከነሐሴ 11-17 ቀን 2007 ዓ.ም የቡሄንና የአሸንዳን በዓል ምክንያት በማድረግ በበጎ አድራጎቱ…
Rate this item
(3 votes)
የመጨረሻዎቹ 45 እጩዎች ይፋ ተደርገዋል ለሀገርና ለህዝብ አርአያነት ያለው ታላቅ ተግባር ያከናወኑ በጎ ሰዎች ዕውቅና የሚያገኙበት የ2007 ዓ.ም 3ኛው “የዓመቱ የበጎ ሰው ሽልማት; ስነስርዓት በመጪው ነሐሴ 30 በካፒታል ሆቴል እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የበጎ ሰው ሽልማት ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንደገለፀው፤…
Saturday, 15 August 2015 15:51

ሆድ ከአገር ይሰፋል! (ወግ)

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሆድ ከሀገር ይሠፋል ይባላል፡፡ እንደ ምሳሌያዊ አነጋገር ነበር የማየው፡፡ ምሳሌ ሳይሆን የእውነት ሆድ ከሀገር መስፋቱን በአይኔ ተመለከትኩ፡፡ እናም አመንኩ። በጣም ጥጋብ ከማይችል ማህበረሰብ ነው የወጣሁት፡፡ በቀላሉ ከሚጠግብና በትእግስት ረሀቡን ከሚችል ህዝብ ነው የተገኘሁት፡፡ አንድ ኪሎ ሥጋ የሚጨርስ ሰው አላጋጠመኝም፡፡ “ለጉራ…
Rate this item
(3 votes)
በምዕራባውያን አገራት ታዳጊ ህፃናት የለየላቸው ነፍሰ ገዳዮች እየሆኑ ነው“አባቴና እንጀራ እናቴ ለኔ ምግብ፣ ልብስና ትምህርት ከመጨነቅ ይልቅ የሚረብሻቸው የራሳቸው ትንሽ ምቾት መውገርገር ነበር፡፡ የትምህርቱ ነገር አልሆነልኝም፡፡ ያለሁበትን ክፍል ደግሜ ወድቄያለሁ፡፡ ‘ለምን ወደቅህ?’ ብሎ የጠየቀኝ አልነበረም፡፡ ብዙ ጊዜ አባቴ ለምን እንደወለደኝ…
Rate this item
(13 votes)
 በፋሲል ጣሰው ታደሰ፤ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ኢኮኖሚክስ ትምርት ክፍል 1. መግቢያ ይህ መጣጥፍ “ጳጉሜ ስድስት” ሥለየትኛው ዘመን መቁጠሪያ ነው የሚናገረው? በሚል ርዕስ በአቶ ሰሎሞን አበበ ቸኮል ተፅፎ ጥቅምት 23, 2006 ዓ.ም በአዲስ አድማሰ ህብረተሰብ አምድ ስር ለቀረበው ተቃውሞ ማፍረሻ የቀረበ ነው፡፡…