ህብረተሰብ
“ከትልቅ ወይም ከትንሸ መወለድ ሞያ አይደለም…” ኢትዮጵያ ደረታቸውን ለጦር እግራቸውን ለጠጠር ሳይሰስቱ እየሰጡ አገራቸውን ለወራሪ አናስደፍርም ብለው በየጋራው በየሸንተረሩ ተሰማርተው፣ በኋላ ቀር መሣሪያ ጠላትን እየጣሉ የወደቁ ብዙ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት፡፡ ከስንዴ መካከል እንክርዳድ አይጠፋም እንደሚባለው ለገንዘብ ወይም ለርካሽ ቁሳዊ…
Read 6362 times
Published in
ህብረተሰብ
ነገረ ጽሑፌን በጥያቄ ልጀምር፡፡ ለመሆኑ የዘመን አዲስና አሮጌ አለው? ዘመን ሲታደስ ምን ይመስላል? እንደ እንቦሳ በየመስኩ ሲቦርቅ እናየዋለን? ከዚያም ወጣት ሆኖ ደረቱን ገልጦ ትከሻውን አሳብጦ “ማን ነክቶኝ“ ሲል እናስተውላለን? በሶስተኛ ደረጃስ ጐልማሳ ሆኖ እንደ ሰው ሲጨምት የምናስተውልበት ጥበብ አለን? አንድ…
Read 4172 times
Published in
ህብረተሰብ
ዶክተር ዩን - ፕዮ ሺን የሐናም ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት (ኮሪያ) የእንኳን ደስ አለዎ ደብዳቤ የዓለም ሰላምንና ዕርቅን በመላው ዓለም ለማስፋፋት የዓለም የሰላም ጓድ (World peace Corps) ያደረገውን ክቡር ጥረት መሠረት አድረጌ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የዓለም ሰላም የክብር ተሸላሚ ሆነው በመመረጣቸው…
Read 4691 times
Published in
ህብረተሰብ
አረንጓዴ፣ ብጫ ቀይ የሴቶች ግጥም ነች! የጀግና ዋጋ መወደድ ነው ወይ ጀግንነትን የሚፈጥረው?... አልኩኝ ለራሴ፡፡ ወርቅን ብርቅ የሚያደርገው በቀላሉ የማይገኝ መሆኑ ነው?...ሁሉም ሰው በውስጡ የጀግንነት መንፈስ አለው፡፡ መንፈሱን ወደ ተግባር የሚለውጠው ግን ወርቅ የሆነው ብቻ ነው፡፡ ጀግናና ወርቅ አንድ የሆኑት…
Read 2836 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ናችሁሳ! የ‘ኢቩ አትሞስፌር’ ነገር ነው! አንድ ሁልጊዜ የሚገርመኝ ነገር…መንፈቅና ዘጠኝ ወር ቺስታ ሆነው የቆዩ ወዳጆቻችን የዋዜማ ጊዜ ፈረንካውን ከየት ነው የሚያገኙት! ግራ ገባና! ይቺ የፈረንጅ ጋዜጣና ቴሌቪዥን ሁሉ ‘ዘ ሴክሬቲቭ ኢስት አፍሪካን ኔሽን’ እያለ ሲጠራት የከረማት አገር ውስጥ የአደባበዩ…
Read 4817 times
Published in
ህብረተሰብ
ፈር መያዣ፡- ባለፈው ሣምንት “አቶ መለስ ለዓላማቸው ኖረዋል፤ ኢትዮጵያ ለራሷ ታልቅሥ!” በሚል ርዕስ፣ በሀገራችን የመሪ እና የተመሪ ህዝብ ግንኙነት ጥልቅ ጥናት የሚሻ እየመሰለኝ ስለመምጣቱ፣ ከፖለቲካ ንቃተ ህሊናችን ይልቅ ህብረተሠባዊው የአስተሳሰብና የአሰራር ልማዳችን የበለጠ ሰፊ ሥራ የሚጠይቅ ስለ መሆኑ፣ ከተዥጐረጐረ ባህልና…
Read 2446 times
Published in
ህብረተሰብ