ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“በሀገራችን ጉዳይ ላይ ቀድመን ነው የምንገኘው” በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ከሱተን ከተማ ገባ ብላ በምትገኝ “ጨላ” በተሰኘች መንደር ተወለዱ። የአራት ዓመት ህጻን እያሉ አባታቸውን በሞት አጡ። የአባታቸው አክስት እሳቸውንና ወንድማቸውን ይዘው ለማሳደግ ወደ ባሌ ዶዶላ ከተማ ሄዱ። ዶዶላ ለ6 ወራት…
Rate this item
(1 Vote)
[‹The I of man is The God of the scripture›] “ማመን ግን ሕልው የመሆኔ ማረጋገጫ ነው፤ ከመላው ሥነ-ተፈጥሮ ጋር የምገናኝበት የምዋዋልበት ቃልኪዳን.... ከሁለንታ ጋር የምተማመንበት፣ ሰው የመሆን መለኮትን የማምሰል ጸጋ (virtue)፣ በጎነት...” እኔ እንደ በርትራንድ ረስል ‹‹ሐይማኖት የፍርሃት ውጤት ነው››…
Rate this item
(3 votes)
 “--ይሄን መሰል ሌሎች ሥራዎችም በብሩህ ተስፋ የመልካሞች ስብስብ የimo group ተከናውኗል። የማይተዋወቁ በአካል ያልተያዩ ሰዎች ማህበራዊ ሚዲያን እንዲህ ለበጎ ነገር መጠቀም ችለዋል። ከአካል መቀራረብ ይልቅ የሀሳብ መቀራረባቸው የአላማ አንድነት እንዲላበሱ አድርጓቸዋል። --” እ.ኤ.አ በ2022 የወጣ መረጃ፣ የዓለም ህዝብ ቁጥር 7.91…
Rate this item
(2 votes)
 “--ይቅር ማለትንም፣ ይቅርታ ማድረግንም እንለማመድ። ይቅርታ መጠየቅን እንደ ሽንፈት አንቁጠረው። ይቅርታ ማድረግን እንደአሸናፊነት ቆጥረን፣ ከዚህ በኋላ በቁጥጥሬ ስር ሆነሃል አንበል። ይቅርታ ለሰጭውም ለተቀባዩም ሸክም ያቀላል፡፡ ለመጭው ትውልድእንስራ። ችግሮች በሙሉ በኛ ትውልድ ይብቃ እንበል፡፡ መጭው ትውልድ እንዲዘፍንብን ሳይሆን፣ እንዲዘፍንልን እንጣር፡፡ “…
Rate this item
(2 votes)
 • የውድቀቱን መንስኤ ያወቀ ይፍረድ። • ነገር ግን፣ “ያወቀ” ሰው፣… “ለመፍትሔ” ቅድሚያ ይሰጣል እንጂ “ለውንጀላ” እና “ለፍርጃ” አይቸኩልም። እና እስካሁን መፍትሔ ሰምታችኋል? ወይስ ውንጀላ ወይም ማስተባበያ ብቻ? • ደግሞስ፣ ትምህርት በጣም እንደተራቆተ የሚገለጥልን፣ ገና ዘንድሮ ነው? እስከዛሬ የት ነበርን? •…
Rate this item
(1 Vote)
አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ የሩጫ ጫማውን ከሰቀለ ወዲህ ትኩረቱን ሙሉ በሙሉ ወደ ቢዝነሱ ማዞሩ ይታወቃል፡፡ በተለይ ደግሞ በሆቴልና ሪዞርት ዘርፍ የራሱን “ሃይሌ” ብራንድ ፈጥሮ በትጋት እየሰራ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ወቅት ሃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በበርካታ የአገሪቱ ክፍሎች ተከፍተው አገልግሎት እየሰጡ ነው፡፡ የሃይሌ ሆቴልና…
Page 11 of 263