ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
አብዛኞቹ ባንኮች በ”ሰነድ ቀሻቢዎች” እየተጭበረበሩ ብድር ለማይገባቸው አካላት እየሰጡ ነው የሚሉት የፋይናንስ ባለሙያው አቶ ጥላሁን ግርማ አንጎ፤ ለዚህም ምክንያቱ የበርካታ ባንኮች የብድር አፈቃቀድና አሰጣጥ የሃገሪቱን የፋይንስ ስርዓትና ደንብ የተከተለ አለመሆኑ ነው ይላሉ። በተጭበረበሩ ሰነዶች ለማይገባቸው አካላት ከባንኮች ብድር እየተሰጠ መሆኑ…
Rate this item
(1 Vote)
 በየዘመኑና በየአካባቢው፣ በተለያየ ቅርፅና መልክ የተተረከላት ንግሥተ ሳባ፣ በአይሁድ፣ በክርስትናና በእስልምና ሃይማኖታዊ መፃሕፍት ውስጥ የክብር ቦታ አግኝታለች።የሰዎችን ቀልብ የሚገዙና የሚያዝናኑ ኪነጥበባዊ ጽሑፎችም፣ የንግሥተ ሳባን ትረካ በበርካታ አገራት በሰፊው አስተዋውቀዋል።በእርግጥ፣ ትረካዎቹ ከየዘመኑ የፖለቲካ ልማዶችና ከሃይማኖታዊ ዝንባሌዎች ጋር እየተቆራኙ የተፃፉ በመሆናቸው፣ አንዱ…
Rate this item
(2 votes)
ሥነ ምግባር ጠፍቶብን፣… በፖለቲካውም፣ በሌላው፣ በሌላውም፣… ክፉ የጭካኔ ተግባር በዝቷል።አሳዛኙ ነገር፣ ለውንጀላ ከመሽቀዳደም፣ ወይም ይባስኑ የክፋት ፉክክር ላይ ከመጠመድ ውጭ፣ ሌላ ነገር ማሰብ አቅቶናል። ከሥነ ምግባር ርቀን ህሊናችን ስለተጋረደብን፣ መፍትሔ የማይታየን አቅመ ቢስ ሆነናል።“ሥነ ምግባር ማለት፣ ራስን መጉዳት ነው” የሚል…
Rate this item
(0 votes)
በታሪክ የምናውቃቸው ሊዮ-ሻዎ-ቼ እና ማኦ ወዳጅ ሆነው ከርመው፣ እስከ መጋደል ደረሱ። ቼ እና ካስትሮ ግን እንደተከባበሩ እንደተዋደዱ ተለያዩ።…በታሪክ ሳይሆን በምናባችን ቼ እንዲህ ብሎ ያስል፡- በዚህ በኩል ቀድመው ለሕዝባቸው የታገሉና ታግለው፣ አሸንፈው በኋላ “ቀኝ-ኋላ ዙር!” ብለው እርስ በርስ የተፋጠጡ አሉ። በዚህ…
Rate this item
(2 votes)
ብዙ ጊዜ የምጽፋቸው መጣጥፎች ፖለቲካ ቀመስ ናቸው፡፡ የሰው ልጅ ህይወት ግን ፖለቲካ ብቻ አይደለም፡፡ በአንድ ጉዳይ ላይ ደጋግሞ መጻፍ ራሱ ይሰለቻል፡፡ መሰልቸቱ ብቻ ሳይሆን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ ጉዳዮቻችን ጭምር ሊጻፍባቸው እንደሚገባ አምናለሁ፡፡ ከዚህ ሌላ በባህሪዬ በአንድ ጉዳይ ላይ መቸከል አልወድም፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ይላል። ያለ መንግሥት ሞግዚትነት፣ ውለን ማደር የምንችል አይመስለውም። አዎ፣ ሕግና ሥርዓትን የሚያስከብር መንግሥት ከሌለ፣ በሰላም ወጥቶ መግባት አይኖርም። ከትክክለኛ የስራ ድርሻው በተጨማሪ፣ “ምንም አይቅርብኝ” ወደ ማለት ካልሄደ፣ አገር “አማን” ይሆናል። ችግሩ፣ በዚህ የማይረካ ፖለቲከኛ ሞልቷል። “ሁለ-ገብ”፣ “ሁሉን-ቻይ” መሆን ያለበት ይመስለዋል።…